YOM HOMES
PROPERTY ADVISOR
በአዲሷ ፒያሳ የንግድና የቱሪዝም መዳረሻ ላይ የሚገኝ አዋጭ የሱቅ ሽያጭቢነግዱበት አዋጭ፣ ቢያከራዩት ከፍተኛ ቋሚ ገቢ የሚያገኙበት ወርቃማ የኢንቨስትመንት ዕድል!ታሪካዊቷ ፒያሳ በዘመናዊ ገጽታ ተውባ የከተማችን የንግድ እና የመዝናኛ እምብርት ሆናለች! በዚህ ልዩ ስፍራ፣ በሀገር ፍቅር ቴአትር አጠገብ የሚገኙ አዋጭ የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል።ፒያሳን ምን ተመራጭ ያደርገዋል ?💎 የወርቅ መሸጫ ማዕከል ፦ በሀገሪቱ ታዋቂና ብዛት ያላቸው የወርቅና የከበሩ ማዕድናት መሸጫ ቤቶች መገኛ ማዕከል መሆኗ ።🚌 የትራንስፖርት እምብርት ፦ ትልቁ የትራንስፖርት እና የባቡር ተርሚናል ምክንያት፣ በቀን በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞች የሚተሙበት ስፍራ።🍰 ደማቅ እንቅስቃሴ ፦ ታሪካዊ ኬክ ቤቶችና ዘመናዊ ካፌዎች ባሉበት፣ ዘወትር ንቁ እንቅስቃሴ ያለበት።🏞️ የመዝናኛ ማዕከል ፦ በአይነቱ ልዩ በሆነው በአራዳ ፓርክ እና በወንዝ ዳር ፕሮጀክቶች የተከበበ።🌳 አራዳ ፓርክ ምን ይዟል?ይህ ሱቅ ከእነዚህ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መሠረተ ልማቶች ፊት ለፊት መገኘቱ ዋጋውን እጥፍ ያደርገዋል፡አሬና (Arena): ለስፖርት፣ ለኮንሰርትና ለትላልቅ ሁነቶች።መዝናኛዎች፦ አንፊ ትያትሮች፣ የመሮጫ ትራክ፣ የሳይክል መንገድ እና የህፃናት መጫወቻ።ትንሿ ከተማ፦ ህፃናት የከተማ አስተዳደርን የሚለማመዱባት ልዩ ስፍራ።ቴክኖሎጂ፦ ጥበብ የተላበሰ ፋውንቴን፣ ስዕል ጋለሪ እና ዘመናዊ ሬስቶራንቶች።ታሪክ፦ የጋራ ታሪካችን መገለጫ የሆነው የዓድዋ ሙዚየም።📋 የሱቆች ዝርዝር መረጃ፡📍 ቦታ ፦ ፒያሳ (ሀገር ፍቅር ቴአትር አጠገብ)📐 ስፋት፦ እንደ ምርጫዎ (14 ካሬ | 20 ካሬ | 25 ካሬ | 30 ካሬ እስከ 100 ካሬ)🛠️ ምቹነቱ፦ ለወርቅ ቤት፣ ለካፌ፣ ለሾው-ሩም ወይም ለዘመናዊ ቢሮዎች።ሱቁን ምን ተመራጭ ያደርገዋል :- ሞሉ ከግዙፉ water recreation tower ፊት ለፊት መገኘቱ እንዲሁም ሱቁ የሞሉ መግቢያ እና አስፋልት ፊት ለፊት መገኘቱ የዛሬ ኢንቨስትመንት - የነገ ትልቅ ሀብት!

It's a future landmark.CMC | Tsehay Real Estate店。470+ shops + modern apartmentsSite Tour - Part 2Business. Living.
በአዲሷ ፒያሳ የንግድና የቱሪዝም መዳረሻ ላይ የሚገኝ አዋጭ የሱቅ ሽያጭቢነግዱበት አዋጭ፣ ቢያከራዩት ከፍተኛ ቋሚ ገቢ የሚያገኙበት ወርቃማ የኢንቨስትመንት ዕድል!ታሪካዊቷ ፒያሳ በዘመናዊ ገጽታ ተውባ የከተማችን የንግድ እና የመዝናኛ እምብርት ሆናለች! በዚህ ልዩ ስፍራ፣ በሀገር ፍቅር ቴአትር አጠገብ የሚገኙ አዋጭ የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል።ፒያሳን ምን ተመራጭ ያደርገዋል ?💎 የወርቅ መሸጫ ማዕከል ፦ በሀገሪቱ ታዋቂና ብዛት ያላቸው የወርቅና የከበሩ ማዕድናት መሸጫ ቤቶች መገኛ ማዕከል መሆኗ ።🚌 የትራንስፖርት እምብርት ፦ ትልቁ የትራንስፖርት እና የባቡር ተርሚናል ምክንያት፣ በቀን በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞች የሚተሙበት ስፍራ።🍰 ደማቅ እንቅስቃሴ ፦ ታሪካዊ ኬክ ቤቶችና ዘመናዊ ካፌዎች ባሉበት፣ ዘወትር ንቁ እንቅስቃሴ ያለበት።🏞️ የመዝናኛ ማዕከል ፦ በአይነቱ ልዩ በሆነው በአራዳ ፓርክ እና በወንዝ ዳር ፕሮጀክቶች የተከበበ።🌳 አራዳ ፓርክ ምን ይዟል?ይህ ሱቅ ከእነዚህ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መሠረተ ልማቶች ፊት ለፊት መገኘቱ ዋጋውን እጥፍ ያደርገዋል፡አሬና (Arena): ለስፖርት፣ ለኮንሰርትና ለትላልቅ ሁነቶች።መዝናኛዎች፦ አንፊ ትያትሮች፣ የመሮጫ ትራክ፣ የሳይክል መንገድ እና የህፃናት መጫወቻ።ትንሿ ከተማ፦ ህፃናት የከተማ አስተዳደርን የሚለማመዱባት ልዩ ስፍራ።ቴክኖሎጂ፦ ጥበብ የተላበሰ ፋውንቴን፣ ስዕል ጋለሪ እና ዘመናዊ ሬስቶራንቶች።ታሪክ፦ የጋራ ታሪካችን መገለጫ የሆነው የዓድዋ ሙዚየም።📋 የሱቆች ዝርዝር መረጃ፡📍 ቦታ ፦ ፒያሳ (ሀገር ፍቅር ቴአትር አጠገብ)📐 ስፋት፦ እንደ ምርጫዎ (14 ካሬ | 20 ካሬ | 25 ካሬ | 30 ካሬ እስከ 100 ካሬ)🛠️ ምቹነቱ፦ ለወርቅ ቤት፣ ለካፌ፣ ለሾው-ሩም ወይም ለዘመናዊ ቢሮዎች።ሱቁን ምን ተመራጭ ያደርገዋል :- ሞሉ ከግዙፉ water recreation tower ፊት ለፊት መገኘቱ እንዲሁም ሱቁ የሞሉ መግቢያ እና አስፋልት ፊት ለፊት መገኘቱ የዛሬ ኢንቨስትመንት - የነገ ትልቅ ሀብት!
11/02/2026
በአዲሷ ፒያሳ የንግድና የቱሪዝም መዳረሻ ላይ የሚገኝ አዋጭ የሱቅ ሽያጭ
ቢነግዱበት አዋጭ፣ ቢያከራዩት ከፍተኛ ቋሚ ገቢ የሚያገኙበት ወርቃማ የኢንቨስትመንት ዕድል!
ታሪካዊቷ ፒያሳ በዘመናዊ ገጽታ ተውባ የከተማችን የንግድ እና የመዝናኛ እምብርት ሆናለች! በዚህ ልዩ ስፍራ፣ በሀገር ፍቅር ቴአትር አጠገብ የሚገኙ አዋጭ የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል።
ፒያሳን ምን ተመራጭ ያደርገዋል ?
💎 የወርቅ መሸጫ ማዕከል ፦ በሀገሪቱ ታዋቂና ብዛት ያላቸው የወርቅና የከበሩ ማዕድናት መሸጫ ቤቶች መገኛ ማዕከል መሆኗ ።
🚌 የትራንስፖርት እምብርት ፦ ትልቁ የትራንስፖርት እና የባቡር ተርሚናል ምክንያት፣ በቀን በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞች የሚተሙበት ስፍራ።
🍰 ደማቅ እንቅስቃሴ ፦ ታሪካዊ ኬክ ቤቶችና ዘመናዊ ካፌዎች ባሉበት፣ ዘወትር ንቁ እንቅስቃሴ ያለበት።
🏞️ የመዝናኛ ማዕከል ፦ በአይነቱ ልዩ በሆነው በአራዳ ፓርክ እና በወንዝ ዳር ፕሮጀክቶች የተከበበ።
🌳 አራዳ ፓርክ ምን ይዟል?
ይህ ሱቅ ከእነዚህ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መሠረተ ልማቶች ፊት ለፊት መገኘቱ ዋጋውን እጥፍ ያደርገዋል፡
አሬና (Arena): ለስፖርት፣ ለኮንሰርትና ለትላልቅ ሁነቶች።
መዝናኛዎች፦ አንፊ ትያትሮች፣ የመሮጫ ትራክ፣ የሳይክል መንገድ እና የህፃናት መጫወቻ።
ትንሿ ከተማ፦ ህፃናት የከተማ አስተዳደርን የሚለማመዱባት ልዩ ስፍራ።
ቴክኖሎጂ፦ ጥበብ የተላበሰ ፋውንቴን፣ ስዕል ጋለሪ እና ዘመናዊ ሬስቶራንቶች።
ታሪክ፦ የጋራ ታሪካችን መገለጫ የሆነው የዓድዋ ሙዚየም።
📋 የሱቆች ዝርዝር መረጃ፡
📍 ቦታ ፦ ፒያሳ (ሀገር ፍቅር ቴአትር አጠገብ)
📐 ስፋት፦ እንደ ምርጫዎ (14 ካሬ | 20 ካሬ | 25 ካሬ | 30 ካሬ እስከ 100 ካሬ)
🛠️ ምቹነቱ፦ ለወርቅ ቤት፣ ለካፌ፣ ለሾው-ሩም ወይም ለዘመናዊ ቢሮዎች።
ሱቁን ምን ተመራጭ ያደርገዋል :- ሞሉ ከግዙፉ water recreation tower ፊት ለፊት መገኘቱ እንዲሁም ሱቁ የሞሉ መግቢያ እና አስፋልት ፊት ለፊት መገኘቱ
የዛሬ ኢንቨስትመንት - የነገ ትልቅ ሀብት!
Mexico, sengatera
Mexico , Sengatera
Bole denbel, gazebo
እንዳያመልጦ
20% ብቻ ከፍለው መኖር ሚችሊበት 👏👏👏
የተናጥል ካርታ ያለው
ለበለጠ መረጃ : ☎️09-86-54-92-50
☎️09-46-39-22-11
ይደውሉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa