Birhan Chane

Birhan Chane

Share

A leading pastor in fullness of God Church. I love to preach the word of God.

16/02/2026

መዝ 73:28
''ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤...''

ሰኞ ፌብርዋሪ 16 ጀምሮ የሁለት ወር ፆም ፀሎት::

የሚገርም ሁለት ወር ይኖረናል::

የኦንላይን ፀሎት ፕሮግራሙ በዚህ መልክ ይቀጥላል::

በአሜሪካን ኢስተር ሰዓት ምሳ ሰዓት 12pm ማታ 9:30pm

በኢትዬጽያ ማለዳ 11:30 ምሽት 2 ሰዓት ጀምሮ

ከዚህ ቀደም ከነበረው በላይ ተዓምራት ይሆናል::

በብዙ የምትደነቁበት ግዜ ይሆናል::

ተዘጋጁ!!!

07/01/2026

raw Vedio of the famiy

27/12/2025

These three

Blessed and Beautiful

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Addis Ababa