JTS

JTS

Share

JESUS THE SAVIOR (JTS)
የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ነው።
ሉቃ. 2፥11

16/07/2025

የዓለም🌍 ቤዛ ✞ ኢየሱስ ብቻ ነው🔥🙏

Photos from Christian ዜማ Tube's post 22/05/2025
19/02/2025

ዮሐንስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁶ በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
⁴⁷ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም።
⁴⁸ የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው እርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርሁት ቃል እርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል።

12/02/2025

JESUS THE SAVIOR🙏

12/02/2025

ስለማትድን በገዛ በስራህ
ኢየሱስ ሞተልህ💔🙏

12/02/2025

“ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30-31

11/02/2025

ያለ ደባል ፤
ኢየሱስ ብቻው ያድናል🙏

11/02/2025

መዝሙር 92
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤
² በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት

10/02/2025

ማን ያድነኛል አትበል!
ጌታ ኢየሱስ ያድንሀል።
ና ወደ እርሱ🙏

10/02/2025

JESUS THE SAVIOR 🙏

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa