Kimsha TV

Kimsha TV

Share

We believe in this digital era, Habesha Expats needs latest information about their home country and world in their own languages.

Photos from Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)'s post 06/07/2021

Rest in Peace.

05/07/2021

ዜና እረፍት !

ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡

እናታችን ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና በቅርቡ በኮቪድ-19 ተይዘው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ገብተው ክትትል ሲደረግላቸው እንደነበር መገለፁ ይታወቃል።

ትላንትና ጠዋት በተወለዱ በ85 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡

ምንጭ፦ አበበች ጎበና የህፃናት ክብካቤ እና ልማት ማህበር።

13/05/2021

عيد الفطر السعيد Happy ‘Īdu l-Fiṭr

Photos from Kimsha TV's post 11/05/2021

ወ/ሮ ዘሚ የኑስ ከእዚህ አለም በኮቪድ 19 ምክንያት በሞት ተለዮ ወ/ሮ ዘሚ የአእምሮ ውስንነት ያለባቸው (ኦቴስቲክ) ህፃናት ማሳደጊያ እና መርጃ የኒያ ፋውንዴሽን መስራችና ባለቤት ነበሩ። ነፍስ ይማር
Via Assefa

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa