Danayt Homes

Danayt Homes

Share

Genuinely Advice you

25/05/2026
20/04/2026

097 545 5101
መኖርያዎን በተመረጠ ቦታ ያድርጉ !!!

ብዙዋችን የቤት ባለቤት ያደረገው ና ሰርቶ እያሳየ ያለው ቴምር ፕሮፕርቲስ በ ቡልጋርያ ከ አፍሪካ ህብረት አጠገብ በ 36 ወራት የሚያስረክባቸው አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች ለሽየጭ አቅርቧል

- ባለ1መኝታ 68ካሬ=5.4ሚ ብር ሙሉ ክፍያ
- ባለ2መኝታ 81ካሬ=6.5ሚ ብር ሙሉ ክፍያ
- ባለ3መኝታ 121ካሬ=9.7ሚ ብርሙሉ ክፍያ

ይህ ዋጋ 100% ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን ሲሆን ያለምንም ወለድና የግንባታ ዕቃ ጭማሪ በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት ነዉ።
ቀሰ ብለዉ መክፈል ለሚፈልጉ ደምበኞቻችን
ከ20% ቅ.ክፍያ ጀመሮ መዋዋል ይቻላል ።

በተጨማሪም የንግድ ሱቆች ከ14 ከሬ ጀምሮ በ 1.8ሚ ብር አጠቃላይ ክፍያ ይዘን መተናል ።
እንዲሁም በአያት፣በፒያሳና አዋሬ ሳይቶቻች ላይ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ላይ ነን
ለዝርዝር መረጃ
📞0975455101 ይደዉሉልን!

30/03/2026

097 545 5101
💥ያለምንም ወለድና የግንባታ ዕቃ ጭማሪ በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት የመኖርያ ቤቶችና የንግድ ሱቆችን ከ30% ቅናሽ ጋር

🏠እኛ ጋር ስትመጡ የምታገኟቸው አማራጮች

1: ቡልጋርያ
- ባለ1መኝታ 69ካሬ=5.5ሚ ብር
- ባለ2መኝታ 82ካሬ=6.6ሚ ብር
- ባለ3መኝታ 126ካሬ=10ሚ ብር

ከላይ የተጠቀሰው ዋጋ 70% ለሚከፍሉ ሲሆን ቀሪው 30% ድርጅቱ ይሸፍናል።በቅድመ ክፍያ መጀመር ለምትፈልጉ በ 20% ቅድመ ክፍያ መጀመር ይቻላል ።

እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በገላን እና በቡልጋርያ ከ900ሺ ብር ቅድመ ክፍያና ከ2.8ሚ ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ ማግኘት ይቻላል::

መኖርያዎን በተመረጠ ቦታ ያድርጉ !!!

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa
PIASSA