ethio beautiful

ethio beautiful

Share

Ethio Sky Tours: Is dedicated to the highest quality of Tourism and Hospitality providers, delivered with Creativity, Imagination and originality.

20/03/2025

ዐቢይ አሕመድ ዛሬ መልስ የሰጠው ለዶክተር ደሳለኝ እንጂ ለምክር ቤት አባላት አልነበረም። ነቅሎ ነበረ እኮ 😂

09/03/2025

ወዳጄ ሆይ!!
★ የምትወደውን ሰዉ ስታይ ፈገግ በል፤ እንደምትወደው ይረዳል፡፡
★ ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ በል፤ ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡
★ ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም ፈገግ በል፤ ፀፀት ይሰማዋል፡፡
★ የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግ በል፤ ሰላም ያስገኝሀል፡፡
· · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · ·
* የምትወደውን ሰው አትዋሸው፤ ውሸቱ ቢያሳምመውም እውነቱ ግን ይገድለዋል!!.. ታክሲ
* አንበሳ ከጥጃ ጋር አብሮ ሊተኛ ይችላል: ጥጃዋ ግን መቼም እንቅልፍ አይወስዳትም .. ~ዉዲ አለን~
* እዉነት በዝምታ ሲተካ ዝምታዉ ዉሸት ይሆናል.. ~የቨትሹንኮ~
* ፍርሃት በሩን አንኳኳ.. እምነት መልስ ሊሰጥ ሲመጣ በቦታዉ ማንም አልነበረም ፡፡ ~ያልታወቀ ሰዉ~
· · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · · ·
★ ምንጊዜም ለስዎች አሰፈላጊያቸው እንጂ ፈላጊያቸው አትሁን! ከቻልክ ለችግራቸው ደራሽ ሁን! ለችግርህ ወይም ለጥቅምህ ስትል ግን አትፈልጋቸው፡፡
★ ሰው ወሬ አያጣም፤ ደግ ብትሆን~ተርፎት ነው: ብትቀርበው~ልምምጥ ነው: ዝም ብትል~ነገርኛ ነው ፡ ብትረሳው ~ትቢተኛ ነው እያለ ያወራብሀለ፡፡
★ ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ልጆችን ስታይ ከሆነ ሚስትህን የምትፈልጋት ለርቢ ነው ማለት ነው::
★ በአንድ ምክንያት የሚወድክ ስው ፡ በሌላ ምክንያት ይርቅካል ለምን እንደሚውድክ ማያቅ ግን ሁሌም ይወድሀል፤
★ ከሠዎች ጋር ሮጠህ ያልደረስክበት ነገር ካለ ወደተነሣህበት ተመለስ! ከፈጣሪ ጋር መሮጥ ጀምር፤ ያኔ ካስብክበት ሣይሆን ያስበልክ ቦታ ትደርሣለክ!!!
★ በመራራቅ ውስጥ በጣም የሚያስፈራው ነገር 'ይናፍቁህ ወይ ይርሱህ' አለማወቅህ ነው፤
!!

Want your business to be the top-listed Travel Agency in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Cameron Street
Addis Ababa
1000