Enlight Property

Enlight Property

Share

+251910278370
+251988336960
You Deserve The Best

20/05/2026

ጌታ አስ ሪልእስቴት በካዛንቺስ ከትሟል

5B+G+25 አፓርትመንት
#ከ ባለ 2መኝታ - 3መኝታ
➛ የካሬ አማራጮች
➢ ባለ 2መኝታ 115 ,116,ና 117 ካሬ
➢ ባለ 3 መኝታ 144,147,150,167 ካሬ
#የካሬ ዋጋ በከፊል ግንባታ
99,000 -119,000 ብር
#ቅናሽ (Discount)
➢ 20% - 2%
➢ 40% - 4%
➢ 60% - 6%
➢ 80% - 8%
➢ 100%10%
➛ እነዚህን ቅናሾች ይጠቀሙ
በሰሚት 72 ሳይትና በካዛንቺስ ሳይቶች ላይ ፈጣን የግንባታ ሒደት ላይ ነን።
በሰሚት ሳይታችን ባለ 1መኝታ ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ሽያጭ ላይ ነን።

ለበለጠ መረጃ
+251910278370

ህልምዎን ከኛ ጋር ይገንቡ
https://t.me/EnlightpropertyEthiopia10

17/05/2026
17/05/2026

በሰሚት ካምብሪጅ
ቅናሽ ቤቶች 100% የተጠናቀቁ
ውስን አፓርትመንት አውጥተናል
ባለ 2መኝታ ና ባለ 3መኝታ
134 ካሬ
148 ካሬ ና 150 ካሬ
በካሬ 110,000 ብር
DM Now
📱+251910278370

Photos from Enlight Property's post 02/03/2026

እንኳን ለ130ኛው አድዋ በአል አደረሳችሁ

ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል ነው። አባቶቻችንና እናቶቻችን ዘር፣ ሃይማኖትና ቋንቋ ሳይለያያቸው "ሀገሬ" ብለው በአንድነት የቆሙበት የታሪክ አውድማ ነው።

ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ,አንድነትና መዋደድ የሰፈነባት ,በኩራትና በጀግንነት የምንኮራባት
አንድ ሀገር
አንድ ህዝብ
አንድ ባንዲራ የሚውለበለብባት
ለሁላችንም በቂ
ፍቅርና ሰላምን ናፋቂ ለሆነው ህዝብ
መልካም ዜና የምንሰማበት ይሁንላችሁ
መልካም የአድዋ በአል ይሁንላችሁ ።

ኢላይት ፕሮፐርቲ
ልክ እንደ ስማችን !!

17/02/2026

"ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለ1447ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። ወሩ የሰላም፣ የአንድነትና የደስታ,የሪዝቅ,የእስቲግፋር ,የእዝነት ወር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ረመዳን ሙባረክ

Photos from Enlight Property's post 30/09/2025
Photos from Enlight Property's post 30/09/2025

Our New Site Realized Today

September 29
➟ Geted Compound
◍ Jackrose site
➟ 44,000 sqm
G+2 Home + B+G+16 Apartment
◍ includes
◍ Big Offer
◍ good opportunity
◍ Affordable price
📍Prime location

started from

▪️ 2 bed Room & 3 bed Room
▪️ 115 sqm & 144 sqm
➻ 75 ,000 per sqm
➟ 1.2 M down payment
Total 8 M - 10 M
invest Now Save your Time and your Money
For more Your Best Decision
choice Enlight Property
+251988336960
+251910278370
https://t.me/EnlightProperty

Want your hotel to be the top-listed Hotel in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa
1000