Halale Ambbaa

Halale Ambbaa

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Halale Ambbaa, Grocers, Addis Abeba, Addis Ababa.

09/05/2026

ድሮ የቀረዉን የማታ ማታ ዕቁብ ተጠርታችሁ የክፋት ፅዋ የምትጠጡና ሰዉን ለማጥፋት አደን የጀመራችሁ እንዲሁም ማህበር ለማቋቋም የምመስል አደረጃጀት ዉስጥ የገባችሁት አደብ ግዙ ። ሰብሳቢዉንና ተሳታፊዎችን በግልፅ ይፋ ለማድረግ የሚገደድ መሆኑን ጭምር ለመግለፅ እወዳለሁኝ።

07/05/2026

ድሮ ስንማር ተማሪ ልጄ ላልተማረ ሰው ቀኑ ጨለማ ነው ተብለን ተምረን ተመልሶ ለተማረ ጨለማ ሆኑዋል😭😭😭

07/01/2026

ይኼ ትውልድ ደሞ ለበዓል ጥቅስ ጣል አድርጎ ፎቶ መለጠፍን ቅርጫ ተሽክሞ ቤት እንዳስገባ ይቆጥራል።😏 ወገን ለበዓል ስጋ እንጂ ፎቶ ግዴታ አይደለም እኮ🤔🤔

14/10/2025

የሚያስመሠገን የአመራር አደረጃጀት ከ/ዲዳዬ ወረዳ አስተባባሪ አኪላት ፣ ዉጤት እንጠብቃለን!! በተለይም ሥራአጥን ያካተተ አደረጃጀት !! እነዝህን የሠፈር ፓለቲከኞችን አስታገሱአቸው!!

Want your business to be the top-listed Grocery Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Abeba
Addis Ababa