Droga Health SACCO
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Droga Health SACCO, Financial service, Piassa, Addis Ababa.
ይገምቱ! ይሸለሙ!
========
ቅዳሜ ግንቦት 22 / 2018 ዓ.ም የሚካሄደውን የሻምፒዮንስ ሊግ (Champions League) የፋይናል ጨዋታ የአርሰናል እና ፒኤስጂ (Arsenal vs PSG) የውጤት ግምት በትክክል ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ተከታዮቻችን ማህበራችን ልዩ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
ግምትዎን በፌስቡክ እና ቲክቶክ ገፅ ላይ ብቻ አስተያየት መስጫ (Comment) ስር ያኑሩ!
Facebook፡
https://www.facebook.com/share/1Bag8AXapy/?mibextid=wwXIfr
TikTok
https://www.tiktok.com/.sacco?_r=1&_t=ZS-96lWFRWq29V
የዉድድሩ ህጎች፣
1. የማህበራችንን ይፍዊ የፌስቡክ እና ቲክቶክ ገፅች መከተል እና ለሌሎች ማጋራት
2. የገመቱትን ውጤት ማስተካከያ (edited) ማድረግ ተቀባይነት የለውም፣
3. ከአንድ ጊዜ በላይ ውጤቱን መገመት ለውድድሩ ብቁ አያደርግም ፣
4. ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!
መልካም ዕድል
28/05/2026
ያለ ምንም ማስያዣ (Collateral) ብድር ማግኘት ለሚፈልጉ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ!”
ስሜ ዶ/ር ፍፁም ልበእየሱስ እባላለሁ፤ የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት ነኝ።
እኛ የጤና ባለሙያዎች በስራችን ላይ ስለምናተኩር የፋይናንስ ዕድሎችን ብዙ ጊዜ እንዘነጋለን።
እኔም ለግል ፍላጎቶቼ የገንዘብ ድጋፍ በፈለግኩበት ወቅት፣ "ብድር ለመውሰድ የግድ ንብረት ማስያዝ አለብህ" የሚለው አሰራር ትልቅ እንቅፋት ሆኖብኝ ነበር።
ነገር ግን፣ በተለይ ለጤና ባለሙያዎች የተቋቋመውን ድሮጋ የጤና ሳኮ (Droga Health SACCO) በቲክቶክ ሰምቼ ስጎበኘው አስደሳች መፍትሄ አገኘው ያለ ምንም የቤት ወይም የመኪና ማስያዣ (Collateral) በደመወዝ ዋስትና ብቻ እስከ 1 ሚለየን ብር የግል ብድር (Personal Loan) ይሰጣል።
በቁጠባዬ ላይ ተመስርቶ፣ ያለምንም መንገላታት እና በአነስተኛ የጥበቃ ጊዜ ብድሬን ወሰድኩ
ብዙዎቻችን ማስያዣ ንብረት ስለሌለን ብቻ ወደ ኋላ እንላለን፤ ድሮጋ የጤና ሳኮ ግን ይህንን ጭንቀት አስወግዶልናል።
ስለዚህ ማንኛውም የጤና ባለሙያ እንዲቆጥብና በደመወዝ ዋስትና ብድር እንዲያገኝ በሙሉ ልብ እመክራለሁ።
(ማስታወሻ:- ይህ መረጃ በዶ/ር ፍፁም ልበእየሱስ ፈቃድ የቀረበ ነዉ!)
ለበለጠ መረጃ:
📞 0984646566
📞 0992262728
27/05/2026
እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ እያልን፣ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።
ለበለጠ መረጃ:-
📞 0984646566
0992262728
አድራሻችን ፒያሳ 📍ከኤልያና ሆቴል ፊት ለፊት ብርሀን ባንክ የሚገኝበት ህንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ:-
📞 0984646566
0992262728
At Droga Health SACCO we believe better time management leads to better service, which is why we organized a productive training session for our employees focused on improving efficiency, teamwork, and professional growth.
At the Droga Health SACCO Quarterly Meeting & Staff Day, we celebrated more than achievements we celebrated the people behind the impact.
Through productive discussions, shared vision, and strong teamwork, we reflected on our progress and explored new ways to serve Healthcare professionals and the community with even greater excellence.
United by purpose and committed to growth we continue building a stronger, more supportive financial future for every Health professional we serve.
Together, we don’t just work we create impact.
Droga Health SACCO Where Healthcare Meets Financial Security.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa