Kaleab Teshome

Kaleab Teshome

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kaleab Teshome, Executive Film Producer, Addis Ababa.

14/05/2024

➡ “ማዕበሉ ሲያልፍ እንዴት እንዳለፍከው አታስታውስ ይሆናል ወይም መቆሙን እንኳ እርግጠኛ ላትሆን ትችላለህ፤ ሆኖም ግን ይህን እርግጠኛ ሁን - ከማዕበሉ ስትወጣ በፊት እንደነበርከው በትንሹ ተስፋ እንደሚቆርጥ ሰው አትሆንም፤ የህይወት ማዕበል ማለት ይህ ነው።”

📸

Photos from Kaleab Teshome's post 27/01/2024

➡ “......ነፃ ሰው ፍርሀት አይሰማውም፡፡ ስለማይፈራ ነፃነቱን አክብሮ ያስከብራል፡፡ ነፃ ሰው ከጭቆናና ከግፍ ሌላ የሚጠላው አይኖረውም፡፡

➡ የሚጠላውን ለማስወገድ ደግሞ አይፈራም፡፡ “በዚህ አለም ከአንድ ጊዜ ሌላ ማን ይኖራል? እና ያለ ነፃነት ህይወት ምንድን ናት? ባዶ ቅል ፥ የሚጮህ ባዶ ናስ!....”

✍️✍️በዓሉ ግርማ
የህሊና ደወል

Work time with seifu ebs 💪💪

📸📸

Photos from Kaleab Teshome's post 20/01/2024

↘↘↘ወጣትነት!!!↙↙↙

➡ ...”ጥሩ ነው ወጣት መሆን። ገንዘብ ባይኖርህም አንጎል ይኖርሃል፤ እውቀት ባይኖርህም ጉራ ይኖርሃል፤ ፍቅር ባይኖርህም ተስፋ ይኖርሃል፤ ደስታ ባይኖርህም ንዴት ይኖርሀል፤ መጨቆን ቢበዛብህ ሬቮሊውሽን ታነሳለህ።
⤴⤴⤴↕↔ መኖር ቢያስጠላህ ወይም ቢያቅትህ ራስህን ትገድላለህ።

የአመት ሰው ይበለን 🙏🙏

✍️✍️ ጋሽ ስብአት ገ/እግዚአብሔር
📸

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa
1000