Lij Michael Faf.

Lij Michael Faf.

Share

Ethiopian hip hop!

08/05/2026

አሪፍ ምሽት 🙏🏽
My people Thank you for riding the wave with me.
May 2nd was for the History Books. 📖 salute 🫡
ከክልል መልስ እንደግመዋለን! 🙏🏽🔥🔥🔥
music dance crew 🔥🔥🔥

06/05/2026

መቼም ለናንተ ለራሴና ለስራዬ ያለኝን ክብርና መውደድ ታቃላችሁ ብዬ እገምታለሁ ይሄን የመድረክ ኢንትራንስ ለመስራትና መድረኩ ላይ ሲያርፍ ልክ ለማምጣት እስከ ለሊቱ 8 ሰአት ድረስ እየደጋገምን ስንለማመድ የነበረው የባላንስና የእስቴጅ አፒራንስ አልቆ እንዳያችሁት ቀላል አልነበረም ግን ሁሉንም ደስ በሚል ሁኔታ ጨረስነው ይሄንንም ነገር ለማሳካት ከ 4 ወር በፊት ጀምሮ ሲሰራበት ነበር እዮቤ እና ሲራክ ብዙ ሄደዋል ውጤቱም አሪፍ ሆኖ አልፏል እና ምን ልላችሁ ነው "ከልብ አርጋችሁ ስራችሁን ውደዱ" የቀጣይ ዝግጅት info በቅርቡ እናሳውቃለን ይመቻችሁ! 🔥🍾🔥🥂🔥🍾🔥🥂

05/05/2026

የጣለው ዝናብና መድረኩ ላይ የነበረው የእሳት ጋዝ ተቀላቅሎ ሲያንሸራትተን የምንደንስ እያስመሰልን ስንቴ አለፍነው 😂😂🔥🔥🔥 it was fun tho 😉🙌🏾

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ababa