Nati computer solution

Nati computer solution

Share

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ስለ ኮምፒዉተር እዉቀትዎን ያሳድጉ!

Error 404 10/08/2015

የሚጠቀሙት መቃኛ ፋየር ፎክስ ከሆነ አሁኑኑ አፕዴት ያድርጉ፡፡
ባለፈው ሃሙስ ሞዚላ ለፋየር ፎክስ የሚሆን የተጋላጭነት መጠገኛ ለቋል፡፡ ሞዚላ ይህንን ያደረገው ፋየር ፎክስ ላይ በተገኘው ከፍተኛ የተጋላጭነት ክፍተት ነው፡፡ ተጋላጭነቱ አጥቂዎች ጃቫ ስክሪፕትን በመጠቀም መረጃዎችን ከሌሎች ሰርቨሮች ወደራሳቸው እንዲወስዱ የሚያስችል ነበር፡፡
ሞዚላ ይህንን በመገንዘብ ሁሉም የፋየር ፎክስ ተጠቃሚዎች ፋየር ፎክስ መቃኛቸውን ወደ 39.0.3 ቨርሽን አፕግሬድ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡ የፋየር ፎክስ ድጋፍ ተጠቃሚ የሆኑ ትምህርት ቤቶችና የቢዝነስ ተቋማት ደግሞ ወደ 38.1.1 ቨርሽን አፕግሬድ እንዲያደርጉ ተጠይቋል፡፡
ክፍተቱ የፋየር ፎክስ ፒዲኤፍ ቪወር ያላቸውን ኮምፒውተሮች ያጋለጠ ሲሆን ፋየር ፎክስ ለአንድሮይድን ግን አላጋለጠም ተብሏል፡፡
ለበለጠ መረጃ ይሀንን ሊንክ ይጫኑ፡-http://www.pcworld.com/…/update-firefox-now-fix-rushed-out-…....ke Information Network Security Agency - ኢመደኤ መረጃውን ሰማሁት

Error 404

03/07/2015

(ለአንድሮይድ ስልኮች) ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየተወሰደ ከተማረሩ የሚከተለውን ያድርጉ።
Semir Sherif Ab...
Joined 2 months 2 weeks ago
View: 13,032
Date: Jun 29

(ለአንድሮይድ ስልኮች)
ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ
እየተወሰደ ከተማረሩ
የሚከተለውን ያድርጉ።
Setting -> Connection ( Wireless
and networks)
ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ
ስንገባ ኢንተርኔት በጣም
የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት
መጠን ተዘርዝረው
ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ
ይክፈቷቸው። (በፎቶው
እንደሚታየው) Foreground (ከፍተው
የተጠቀሙት) እና
Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ
በራሱ የተጠቀመው) ምን
ያህል Mega Bytes እንደሆነ
ያስቀምጠዋል።
እሱን ዝቅ አድርገው Limit background
process ከሚለው ፊት
ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም
ካለ እኛ ፈቃድ አፑ
ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን
ወደ ሗላ እየተመለስን
ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ
አፖች እየከፈትን መዝጋት
(Limit) ማድረግ አለብን።
* ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን
መዝጋት ይኖርብናል።
* አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ
( samsung 5830 አይነቶች)
Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ
Setting -> Accounts
and Sync ገብተን Background data
የሚለውን አለመምረጥ ።
በተጨማሪም Setting -> Privacy
የሚለውን በመክፈት Back up
my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ይህ አንድሮይዳቸው ከ
4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል።
ለ Huawei ስልኮች Data usage
ለመግባት፣ Setting —>
wireless & Networks -> more .. —
> Data Usage ->
Restrict background data የሚለውን
[ √ ] በማድረግ
መምረጥ
Setting -> personal ከሚለው ስር
Location access
የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን
ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም
ያደርጋል።
Setting -> Developer option
(About phone ከሚለው
ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ
ታች ስንወርድ
Background Process limit የሚለውን
እንክፈት። ይሄ ሁሌም
ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን
ይመርጠዋል። እዚህ ላይ
No background process የሚለውን
እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን
አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard
limit ስለሚቀየር እየገባን
መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit
ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10
አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ
ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም
ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
Developer option የሚለውን Setting
ውስጥ ካጡት
የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->
About phone የሚለው ውስጥ
እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ
በፍጥነት እንካው። ከዚያ
ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone
ከሚለው ከፍ ብሎ
Developer option ያገኙታል።
የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ
(update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone
(device) -> Software
update ገብተን Auto update የሚለው
የተመረጠ ከሆነ [ √ ]
እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
GPS መዝጋት
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት
የማይጠይቁ አፖችን
(ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ
ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣
ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ...
የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት
ያስቀራል።
Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን
ኢንተርኔት
አለመግባት።
Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera
Setting ውስጥ
Image quality የሚለውን Low
quality ማድረግ። ይሄም ኦፔራ
ፈጣን እንዲሆን እና ብዙ ገንዘብ እንዳይወስድ
ያደርጋል።

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa
MKBUSYNESSCENTER