YODA ADVERTISINg

YODA ADVERTISINg

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from YODA ADVERTISINg, Advertising agency, Addis Ababa.

Join group chat on Telegram 19/12/2025

ይዘምኑ

Join group chat on Telegram

22/10/2025

ሽያጭዎን በእጥፍ ያሳድጉ።በ BOOST ያስተዋውቁ
🛒ባሉበት ሁነው ሽያጭዎን በፌስቡክ እና በቲክቶክ ለሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያስተዋውቁ!
ከነፃ የposter ሰራ ጋር
👉 ከልዩ ቅናሽ ጋር በታማኝነት እናገለግሎታለን!
📞 0920789796

21/10/2025
20/10/2025

🌟 የBoost ጥቅሞች:
================
1. ማስታወቂያውን ብዙ ሰዎች ያዩታል።
follow ያላደረጉን ሰዎችም ጭምር መሸጥ የፈለጋችሁትን እቃ (ምርት) እንዲያዩት ያደርጋል።ይህም ለአዲስ ተከታዮች እና ደንበኞች ለማፍራት ይጠቅማል።

2. የሽያጭ መጠን ይጨምራል።
ምርታችሁን ያዩ ሰዎች ይገዛሉ፣ ምርትዎ ጥራቱ ጥሩ ከሆነ ለሰዎች ያወራሉ፣ በኋላም የተለመዱ ደንበኞች ሊሆኑ ይችላሉ።

3. ምርታችሁን ለፈለጉት እድሜ ክልል: ፆታ እና ለፈለጉት አካባቢ ወይም ከተማ ህዝብ target 🎯 አድርገው ማስተዋወቅ ይችላሉ።

4. በትንሽ ብር ወይም ወጭ ለብዙ ሰዎች ማድረስ ይችላሉ።ለምሳሌ በትንሹ 3000 ብር invest ቢያደርጉ እስከ 100,000(መቶ ሽህ ሰው ድረስ ምርትዎን እና አደራሻዎትን ማስተዋወቅ ይችላሉ።

5. ባወጣችሁት ወጪ ማስታወቂያችሁ ስንት ሰዎች እንደተመለከቱት እና ስንት ሰዎች ደግሞ ለምርትዎ ፍላጎት እንዳላቸው ማወቅ ትችላላችሁ።
🎯🎯🎯 ምርትዎን አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 🎯🎯🎯
https://t.me/+V45gN3wkQ9ZlOTQ0

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa