Digital Hakim

Digital  Hakim

Share

Physicians activist

21/05/2026

የተሳሳተ መረጃ

Photos from Digital  Hakim's post 20/05/2026

First batch obstetrics and gynecology graduates of Yirgalem Hospital Medical College 2026GC.
.Yassin M.
.Diba W.
.Dagmawi M.
.Baye S.

19/05/2026

እኛ በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ የጤና ባለሙያዎች የስድስት (6) ወር የዲዩቲ ክፍያ ያልተከፈለን በመሆኑ የሚመለከተውን አካል በተደጋጋሚ ብንጠይቅም ምላሽ የሚሰጥን በማጣታችን ጉዳዩን በህግ አግባብ ተይዞ ጉዳዩን እየተከታተልን ነው፡፡ ነገር ግን በወረዳ ጽ/ቤት ሀላፊው እና በወረዳ አስተዳዳሪ አማካኝነት በባለሙያው እና የጤና ጣቢያ በሀላፊዎችና የባለሙያውን መብት ተወክለው በህግ በሚከታተሉ ባለሙያዎች ላይ በተለያዩ መድረኮች እንዲሁም በተናጠል ለማደርስባችሁ በቀል እና ለተለያዩ ጉዳት ተዘጋጁ እንተያያለን እየተባልን ሰው የሰራበትን ካልቃመሁ በሚል ስውር አስተሳሰብ በነውረኛ በተራ አማረኛ እየተዘለፍን ነው ፡፡ ለሀሉም ግፍን እና ብልሹ አሰራርን ለሚፀየፍ ሁሉ ድምፅ እንዲሆኑን አድርስልን?????

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Kazanchis
Addis Ababa