TEDDY TED

TEDDY TED

Share

ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ።

15/02/2023

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !
ውሳኔው በአጭሩ ይህ ነው!

☝️ አንድ ሲኖዶስ !
☝️ አንዲት ቤተክርስቲያን !
☝️ አንድ ፓትርያርክ !
አሁንም አይናችን ቤተክርስቲያን ላይ ነው!!!

09/02/2023

እኛ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆች ነን❤
አትሞክሩት፣አታስቡት መንግስታችን ተነካብን ብለው ከድፍን ኢትዮጵያ ይነሳሉ መንግስታችን ቅዱስ ሲኖዶስ ብቻ ነው 24 ሰአት ጆሮዎቻችን ትእዛዞቻቸውን ብቻ ነው የሚጠብቁት 🔴

07/02/2023

ድሬ ❤
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የሚመድቡትን ብቻ ነው ምንቀበለው፤ ስለሌላው ክልል አያገባኝም።

የድሬ ከንቲባ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፈው
መልዕክት

ከንቲባችን በእውነት ይለያል ዛሬ ከከንቲባችን ጋር
ባደረግነው ስብሰባ ማንም ህገወጥ ተጂሚ ወደ
ድሬዳዋ ቢመጣ አናስተናግደውም በመጣበት
ይመለሳል እኔ ከሲኖዶሱ ጎን ነኝ በማለት ልዩ እና
ምርጥ መሪ መሆኑን በድጋሜ አሳይቶናል።

ከንቲባዉ በመልእክታቸው ስለሌሎች ክልሎች
አይመለከተንም እኛ በምናስተዳድረው ከተማ
ድሬዳዋ ግን ከቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ብቻ
የሚመደብን ሊቀጳጳስ ነው የምንቀበለው በማለት
ድንቅ አቋማቸዉን ገልጸዋል።


via Getnet

Website