Halaba Tube
Develope on
05/07/2026
የቀይ ዛላ ካፕ 2018 የምድብ 2ኛ ጨዋታ ትንቅንቁ የነገው ታላቅ ፍልሚያ የመጀመሪያው ጨዋታ ትዝታው ገና ሳይለቅ የደጋፊው ደማቅ ድባብ እነሆ የዛላ ካፕ ወደ ሁለተኛው ምዕራፍ ነገ ሰኞ ቀጥሎ ይውላል...!
ሰኞ
ጠዋት 4 ሰዓት
ሀላባ ዞን ሚዲያ 🆚 ቁሊቶ አሽከርካሪ
ከሰዓት 9:30
አረፋት ፋርማሲ 🆚 ግሪኖች
11:00 ሰዓት
ዲኤች 🆚 ኖክ ገደባ
ነገ የሚደረገው ጨዋታ ከመጀመሪያው ደቂቃ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ሰከንድ ድረስ ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበት እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። እያንዳንዱ ኳስ እያንዳንዱ ሙከራ እና እያንዳንዱ መከላከል የዋንጫውን ባለቤት ለመወሰን ትልቅ ሚና አላቸው። የስሜት ማዕበል የኳስ ጥበብ ነገ በሜዳ ላይ ይገለጣል የምትደግፉት ቡድን ለዚህ ታላቅ ፍልሚያ ምን ያህል የተዘጋጀ ይመስልዎታል?
የነገውን ታላቅ ጨዋታ ለመታደም በሰዓቱ ይገኙ ድባቡን በአካል ተገኝተው ይመስክሩ!
26/06/2026
3ተኛ ወራጅ ድሬዳዋ ሆኗል ከ11 አመታት በኃላ CBE ተሰናብቷል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Alaba K'ulito