Ebrahim Takele

Ebrahim Takele

Share

Am Health Educator And Promoter in BenishangulGumuz In Erekya Clinic and also druggist at Supermacy

01/11/2025

Burnley-Arsenal

30/08/2025

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ባንክ ወደስራ ሊያስገባ ነው
++++++++++++

| ጅማ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ባንክ በጥቅምት ወር ወደስራ እንደሚያስገባ የኢትዮጵያ ደምና ሕብረህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ደምና ሕብረህዋስ ባንክ አገልግሎት
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ባንክ ቴክኒሻኖች ምርቃትና ስራ ለማስጀመር የሚረዳ የውይይት መድረክ አካሄዷል።

በመድረኩም የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አሸናፊ ታዘበው እንደገለፁት፤ የዓይን ብሌን ልገሳ ፈላጊው ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጭማሪ በማሳየቱ አገልግሎቱን ወደክልሎች ማስፋፋት አስፈላጊ ሆኗል።

በዚህም ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ሁለተኛው የዓይን ባንክ ከወራት በኋላ በሙሉ አቅሙ የዓይን ብሌን የማሰባሰብ ስራውን እንደሚጀምር ተናግረዋል።

በዛሬው ዕለትም ባለፉት ሶስት ወራት አምስት ባለሙያዎችን ስልጠና በመስጠት ብቁ ማድረግ መቻሉን ያነሱት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ሶስቱ በጅማ በሚከፈተው የዓይን ባንክ በቋሚነት የሚያገለግሉ ስለመሆናቸው ጠቁመዋል።

ከሰው ኃይል በተጨማሪ አስፈላጊ ግብዓቶችን የማሟላት ተግባር እየተከናወነ መሆኑንም ገልፀው፤ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁት ሙያተኞችም ይፋዊ የማስጀመሪያ ስነስርዓት ከመካሄዱ በፊት ዓይን ብሌን የማንሳት ስራ እንደሚጀምሩ አመላክቷል።

የጅማ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ህክምና ትምህርት ክፍል ኃላፊ ዶክተር ጃፋር ከድር በበኩላቸው፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ ከሚገኙ ጥቂት የዓይን ንቅላ ተከላ ከሚደረግባቸው ተቋማት አንዱ መሆኑን ተናግረዋል።

ባንኩን ለመክፈት ሰፊ ዝግጅቶች ሲደረጉ መቆየታቸውን አንስተው፤ የዓይን ባንኩ በማዕከል ያለውን ጫና በመቀነስ ከጅማና አከባቢው የዓይን ብሌን ከልጋሾች ለማሰባሰብ እንደሚያግዝ ጠቁመዋል።

እንዲሁም ባንኩ መከፈቱ አገልግሎቱን ለማስፋፋትና በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያስችላል ነው ያሉት።

በቃልኪዳን አሳዬ
++++++++++++++

Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
#ኢትዮጵያ

17/02/2025

የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከየካቲት 14-17/2017 ይጀምራል። እድሜያቸው 5 ዓመትና ከዚያ በታች የሚገኙ ሁሉም ህጻናት ቢከተቡም ፤ ባይከተቡም በተጠቀሱት ቀናት እንዲከተቡ እናድርግ።

11/10/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Hussein Aragaw Ali, Abdu Hussen

Category

Telephone

Website

Address

Asosa
ZIPCODE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ebrahim Takele posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Asosa.