Find government services in Awash. Listings include Gabbi-Rasuk Maddur Langi ገቢ-ኢኮኖሚ ዘርፍ, Awash Awash, Awash Magaalah Xiinissok Kabxxaay,Sanaaqattay Meraytu Kee Giti Daddosih K/B, Dalifage Weroda Government Communication Service Office, Deen_teaching 1, Kirkos cherkos w10communication.
አዋሽ መልካሳ የነገው ተስፋ ቤተ-መጻሕፍት በሰባት የከተማችን በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በኅዳር 30/2006 ዓ.ም. የተቋቋመች የሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት ናት። ቤተመጻሕፍቷ የንባብ ባሕል በከተማው ላይ ይዳብር ዘንድ ላለፉት ዓመታት መጻሕፍትን ለከተማው ማኅበረሰብ በማስነበብ፣ ተከራይተው እንዲያነ...