Musa Abdu

Musa Abdu

Share

መባልን ሳይሆን መሆንን ፊራ�

31/01/2026

#ሰበር የድል ዜና!

#ወራሪው ሻዕብያ ለአሸባሪው ህወሓት የላከው የጦር መሳርያ በጀግናው ጥቁር አንበሶች በወያኔ እጅ ሳይገባ ከእነ ጭነቱ መኪናው አውድሟል ።

Photos from Musa Abdu's post 31/01/2026

Fayda Itiyoppiyah Fayda Sayyoh Inttah Tan Itrol Fayda Mamaxxagah Uguugus Gudgud Samara Magaalal Gexisak Geytiman.

Ta Gudgudut Qafar Rakaakayay , Benshaangul Gumuz Kee Addis Ababah Magaalah Xiinissok Sayyo Kee Ayyuntiinô Caagidah Biiroh Saqolti Kee Sayyo Rakissoh Saqoltiy , Daqooritik Sayyo Kee Ayyuntiino K/Buxah Saqolti Edde Yengelen.

Ta Gudgudul Geytimak Farmo Tatruseh Leedá Paatik Qafar Rakaakayih Luddih K/Buxah Saqal Macammad Cuseen Sayyo Maddur Kee Ayyuntiinô Luddal Mango Tuxxiq Keenih Geysisonuh Fayda Mamaxxaga Kullim Ikih Addat Le Ayfaafite Keenih Sahlisah Yan Siirat Kinnim Yescesse.

Fayda Mamaxxaga Kulli Baaxo Daylo Faxemik Afal Agat Mamaxxaga Ayyaaquk Sissin Ayfaaf Akah Geyaninah Kulli Dariifal Koora Inki Fanteenah Ayfaaf Baarisak Doolat Baxsalenal Elle Taamitak Geytimam Gifta Macamamd Cuseen Yescessen.

Sanat 2018 Liggidal Baaxo Caddol 30 Miiliyonih Sayyo kee 10 Miliyoonih Alaaqa Fayda Mamaxxaga Akah Yayyaqeninah Ikraarisak Taamat Culeenih Geytimanam Sayyo Kee Ayyuntiinô Caagidah Malaakih Deetah Tan Gifti Cikma Kayraddin Tescesse.

Fayda Mamaxxaga Sayyok Rakiibo Mamaaxaga Kee Gexsi Gaanun Keenih Yace Gaar Xiggoysah Yan Siirat Kinnim Gifti Cikma Kayraddin Qaddose.

Agat Mamaxxagah Barnaamijih K/Buxak Ciggiltta Xayrektar Gifti Raahel Alemayew Ta Sanatal 90 Miiliyonih Baaxo Daylo Fayda Mamaxxaga Akah Yaygaqeninah Taamitak Geytimanam Tescesse.

Taham Aracat Gactuh Kulli Rakaakayitel Lih Taamitak Qusba Mihratleela Kee Mansoofa Kulli Daqooritil Xayyosak Farakka Luk Taamitak Geytimanam Gifti Raahel Qaddose.

Ta Sanatih Liggidal Ikraarisenih Yanin Fayda Mamaxxagah Yankutube Marih Qadad Aracat Hoonuh Kulli Caddol Geytima Miraacinni Kulli Caddol Ummattah Tuced Gudgud Gexisak Taamitaanam Faxximttam Yescessen.

Ta Sanatal Qafar Rakaakayih Caddol 1 Miliyonih Sayyo Kee 350 Alfih Alaaqa Agat Mamaxxaga Akah Yayyaqeninah Taamitak Geytimanam Yescessen.

Photos from Musa Abdu's post 31/01/2026

በዛሬው እለት ታሪካዊ የሆነውን የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በይፋ መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል። በሶማሌ ክልል የሚገኘው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው። ፕሮጀክቱ ዓመታዊ ኃይል የማመንጨት አቅሙ 467 ጊጋ ዋት በሰዓት (GWh) ሲሆን፤ ዘመናዊ የSCADA እና SVG ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ለተረጋጋ የኃይል አቅርቦት እና ለቴክኖሎጂ-መራሽ ኢኮኖሚ ግንባታ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡

የአይሻ ስትራቴጄያዊ መልክዓ-ምድራዊ አቀማመጥ ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የንፋስ ኮሪደርነቱ ያለፈ ጠቀሜታ አስገኝቶለታል። ለጎረቤት ሀገራት ያለው ቅርበት ኢትዮጵያን የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ንግድ ማዕከል ለማድረግ ለተቀመጠው ግብ መሳካት በተግባር የተረጋገጠ ትልቅ እመርታ ነው።

በመደመር መርህ የኢትዮጵያን ሰፊ የተፈጥሮ ጸጋ ወደ የጋራ ሐብት በመለወጥ የአፍሪካ ቀንድን በአካል እና በኢኮኖሚ ይበልጥ ለማስተሳሰር ቁርጠኞች ነን።

Today, we officially inaugurated the Aysha-II Wind Power Project, a landmark investment in Ethiopia’s renewable energy agenda. Located in the Somali Region, this flagship project is a cornerstone of our energy security strategy. With an annual generation capacity of 467 GWh, Aysha-II delivers the reliable and scalable power infrastructure required to a technology-driven economy.

The strategic geographic advantage of the Aysha plains extends beyond its status as one of East Africa’s premier wind corridors. Its proximity to neighbouring borders represents a concrete step toward transforming Ethiopia into a central hub for regional energy trade.

Guided by the principle of Medemer, we are committed to converting Ethiopia’s vast natural endowment into a shared resource that physically and economically binds the Horn of Africa together.

31/01/2026

Massakaxxale Qafar abba Cajji Awel Arba kulli way dubuh Akah Qokoltam Macaa iyya Marak Naaxigem faxximtam.🌴🌴

Qafar abba Qoklaanam Salaam Qoklaanama,Qafar abba Qoklaanam daddos kee Milaagu Qoklaanama. 🌴🌴

Qafar Abba Qoklaanam Qafar Ummattah Fayxi Arac xagtuuy Qafar Qimmisseh tan Milaagi Arac xaguh Doorit Sinni Dirki kinnim Naaxigem faxximta.🌴🌴

Qafar ummatta daddoosuuy,ikoyta kee Milaagi Qasri Edde geyteh tanim Cajji awel kee Leeda Missoynah Miracsentih daban kinnih tanim hangit haak Leeda Kee Qafar Ummattah Biso Maxco Aracxagtuh Qafar abba Massakaxxale Cajji awel Qarba Qoklaanam Nek Doorit Hinnay Dirki Kinnih tan Naaxigem Nek faxximta.🌴🌴

Faxe way Mayso Qafar Ummatta kee Qafar abbah imiiy Leeda kee Qafar abbalih foocah. 🙏❤

📝 Abdulfetah Mohamed

31/01/2026

በስትራቴጂካዊ እይታ እና በቀጠናዊ ትስስር ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት

የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት መመረቅ የኢትዮጵያን የኃይል ዋስትና ከማረጋገጥ ባለፈ፣ ቀጠናዊ ትስስርን በተግባር የሚያረጋግጥ ድንቅ ስራ ነው። 467 ጊጋ ዋት በሰዓት (GWh) የማመንጨት አቅም ያለው ይህ ፕሮጀክት ዘመናዊ የSCADA እና SVG ቴክኖሎጂዎችን መጠቀሙ የኢኮኖሚ ግንባታችን ምን ያህል በቴክኖሎጂ እየታገዘ መሆኑን ያሳያል። ኢትዮጵያን የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ንግድ ማዕከል ለማድረግ ለተያዘው ግብ ትልቅ እመርታ ነው፤ በርቱልን!

30/01/2026

ጦርነቱ ይቁም፤ ወጣቱ ይተርፍ!
አቶ ጌታቸው ረዳ በፌስቡክ ገፃቸው በትግረኛ ያስተላለፉት መልዕክት

ደነቆሮው የትግራይ ፖለቲካዊና ወታደራዊ አመራር በአሁኑ ወቅት እየተከተለው ያለው የዕብደት መንገድ፣ ከዚህ ቀደም ለትግራይ ህዝብ ካስከፈልነው ዋጋ በላይ የሚያስከፍል መሆኑን ባለፉት አራት ቀናት እየታየ ያለው ጥፋት ማሳያ ነው።

'የፖለቲካ አመራር እየሰጠሁ ነው' የሚለው የውድቀት መሃንዲስ፣ ዕድሜ ልኩን ያለምንም ዝግጅት ወደ ወጥመድ መግባትን እንደ ሙያ ካደረገ ቆይቷል። ባለፉት ሶስት ቀናት የታየው ዕንደራም፣ እነሱ እንደሚሉት 'ፌዴራል ፈቅዶልን ነው የገባነው፣ ተኩስ አልጠበቅንም ነበር' የሚለውን ሽንገላ እንተወውና፣ ይህ ኃይል ህዝብን አላክኮ ለማጥፋት የወሰነ መሆኑን ግልጽ አድርጓል። እስካሁን ለመስዋዕትነትና ለቁስለኛነት የተዳረገው ወጣት ቁጥር ስፍር የለውም። በዚህ አመራር በኩል የሚመጣ ድል ይቅርና ጥሩ አሟሟት እንኳ አይኖርም።

'ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር' የሚባለው የባንዳዎች ስብስብ ደግሞ፣ ድርጅቱ ያለውን ሁሉ ትክክል ነው እያለ በጭፍን የታዘዘበት የሚዘምት፣ በተደጋጋሚ የከሸፈ ወታደራዊ ስልት ደጋግሞ በመጠቀም የተለየ ውጤት የሚጠብቅ፣ የሰው ማዕበል በማስገበር ድል ለማረጋገጥ የሚሞክርና ካለፈው የመማር ፍላጎት የሌለው ነው። እናንተ ጀነራሎችና ኮሎኔሎች! የምትከተሉት የጦርነት ስልት ይቅርና የትግራይን ህዝብ ቁጥር ይዛችሁ፣ የቻይናን ግማሽ ህዝብ እንኳ ብትይዙ አያዋጣችሁም። 'ወጣቱ ቢረግፍ ግድ የለንም' ከሚለው ድንቁርናችሁ በሆነ መንገድ ለመውጣት ሞክሩ። የሚገጥማችሁ ያለው ወገንም ቢሆን አብዛኛውን ስልታችሁን ያውቀዋል። በዚህ አካሄዳችሁ ትግራይን አሁን 'አርአያችን ነው' ከምትሉት ኢሳይያስ ከሚመራት ኤርትራ በባሰ ሁኔታ ወጣት-አልባ ልታደርጓት ነው። ከቀድሞ ባህላችሁ በተለየ መልኩ ቁስለኞችን እንኳ ጥሎ የሚሸሽበት አንገት የሚያስደፋ አሰራር በእነዚህ ሶስት አራት ቀናት እያየን ነው። ያማል።

በዚህ አሁን ባለው አጥፊ አካሄድ ይቅርና ተፈናቃዮቻችንን ወደ ቀያቸው ልንመልስና የትግራይን ሕገ-መንግስታዊ ግዛት ልናረጋግጥ፣ ያለችንንም አላክከን እንዳንጠፋ ስጋት አለኝ። ፍላጎታችንን ለማረጋገጥ የፈለገውን ያህል ጊዜ ቢወስድ በሰላም እና በሰላማዊ መንገድ ማድረግ ነው የሚያዋጣን። 'ጦርነት እንጀራችን ነው' የሚል ህመም ካለባችሁ ደግሞ ቢያንስ ለዝግጅት ጊዜ ወስዳችሁ ሞክሩ። ከሁሉም በላይ ግን ወጣቱ የወደፊት ዕድሉን ራሱ እንዲወስን ፍቀዱለት።

ለትግራይ ተዋጊ (ተጋዳላይ)፤ የህዝብህ ስቃይና መከራ እንደሚያምህ፣ ትግራይ ሙሉ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብቷን እንድታረጋግጥ ያለህን ምኞት በተደጋጋሚ በመስዋዕትነትህ አሳይተሃል። መስዋዕትነትህ ከንቱ እንዲቀር ያደረገው ፖለቲካዊና ወታደራዊ አመራር አሁንም ገደል እንዲከትህ አትፍቀድለት። የራስህ የወደፊት ዕድል ባለቤት ሁን።

በመጨረሻም፤ ዓላማችሁ ቅዱስም ይሁን እርኩስ የወጣቱን ደም እንደ መጫወቻ የምትወስዱ 'መሪዎች ነን' ባዮች፣ የተጀመረውን ጦርነት በአስቸኳይ አስቁሙ። የግል ጥቅማችሁንና ስማችሁን ወደ ጎን ትታችሁ የሰላምን መንገድ ብቻ ምረጡ። የህዝባችን ህልውና ከእናንተ ክብር በላይ መሆኑን ተቀበሉ።

30/01/2026

የሰመራ ከተማ መልካም ገፅታ በብቁ መሪነት ጥበብ

ሰመራ ከተማ በክቡር ፕረዚዳንት ሀጂ Awel Arba ጠንካራ ራዕይና የስራ ትጋት የታየባት ታሪካዊቷ ሰመራ ለዓመታት ለብሷት የነበረውን የቆሸሸና ያረጀ ካባ አውልቃ እየጣለች ነው። ይህ የከተማዋን ነፍስ የመቀየር፣ የድህነትን ምልክቶች የማጥፋትና የክልሉን ገፅታ በመልካም የመቅረጽ አብዮት ነው! ያ የታፈነ፣ ጠባብና ጨለማ የነበረው ጎዳና ዛሬ ታሪክ ሆኗል። የኮሪደር ልማቱ ያረጁና ለከተማዋ የማይመጥኑ ግንባታዎችን ጠራርጎ በመውሰድ በምትኩ በከተማይቱ የአፋር ህዝብን እሴት ባህል የሚገልፅ ሙዚየም ኮሪዳር እጅግ አስደናቂ በሆነ መልኩ የተሰሩ ፓርኮች ሰፊ አውራ ጎዳናዎችን፣ ማራኪ የእግር መንገድና ዘመናዊ መብራቶችን ተክሏል። ይህ የሙዚየም ኮሪደር ፕሮጀክት አይቻልም የሚሉትን የሰነፎች ወሬ በአጭር የቀጨ፣ እሴትን ወደ በቴክኖሎጂ ያዋሀደ እንዲሁም የስራ ባህላችን የለወጠ የድል አድራጊነት ምልክት ነው!

ዛሬ በሰመራ ጎዳናዎች ላይ ስትራመድ የሚሰማህ ስሜት የድክመት ሳይሆን የጥንካሬ ነው! ከተማዋ በፕላን የተመሰረተች ከተማ ብቻ ሳይሆን ለአሰብ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኝ መሆኑ ልዩ ያደርጋታል።

አዲስ አበባ ዛሬ የምትናገረው ቋንቋ አንድ ብቻ ነው፤ እርሱም ልማት ነው ። የከተማዋ መልክ መቀየር ብቻ ሳይሆን፣ የእንችላለን መንፈስ በክቡር ፕረዚዳንት ሀጂ #አወል አርባ የተጀመረው ስራ በውጤት የተጋዙ ድሎች የተመዘገቡበትና ክልላችን በከተማ ልማት ግስጋሴ ወደ ኋላ የሚመለስ ሳይሆን፣ እንቅፋቶችን ሁሉ ረግጦ የሚቀጥል የኃይል ጉዞ የሚያሳይ ድንቅ ተግባር ነው።

✍️ Mohammed Aden Mohammed

30/01/2026

ሻዕቢያ እንጂ ህውሃት ሚባል ነገር የለም !
በኢትዮጵያ ውስጥ በአሁን ሰዓት በጠለምትም ሆነ በሌላ አቅጣጫ የሚደረገው ውጊያ የሚተኮስ ጥይት እያንዳንዷ የሻዕቢያ በሻዕቢያ ሚመራ ሻዕቢያ በቀጥታ ሚሳተፍበት ሲሆን ፤ እንደሚታወቀው የፈረደበት የትግራይ ወጣት በግዳጅ ከኋላው ተደግኖበት የጥይት እራት ለማድረግ መንገድ ተጀምሯል ።

ትግራይ ክልል ውስጥ ለሻዕቢያ "የኢትዮጵያን ከጉዞ አሰብ ማዘግየት" ብሎ ለያዘው አላማ መዋጋት፣ መሞትም ሆነ መቁሰል ሚፈልግ አእምሮው ጤነኛ የሆነ ወጣት የለም ። ይህ ግልፅና ለወራት በየአደባባዩ ታጣቂው በተቃውሞና መንገድ መዝጋት ጭምር ያረጋገጠው ነው ።

ለማነኛውም ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ ... ከዚህ በውሃላ የኢፌዴሪ መከላከያ እርምጃ ሚሆነው ሻዕቢያ እንቅልፍ ወደ ነሳው ቀይ ባህር ሲሆን ፣ ባስ ካለም ወደ አስመራ ይሆናል ።

ከላይ እንደጠቀስነው በአሁን ሰዓት (ሻዕቢያ) እንጂ ህውሃት ሚባል ነገር የለም ፤ ...በመሆኑም እያንዳንዷ የሻዕቢያ እርምጃ የአሰብን ወደ ኢትዮጵያ መመለሻ ታቃርባለች !

30/01/2026

ጥቁር አንበሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ!

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Awash?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Awash
7240