Balemoya E.commerce
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Balemoya E.commerce, Commercial property agent, Piasa, Hawassa, Awassa.
04/12/2023
ሀዋሳ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ ለተለያዩ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ቦታዎች
#1 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ሼል አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 4200ካሬ
👉 ለሆቴል, ለማደያ, ለገበያ ማዕከል..... ግንባታ የሚሆን
👉 ዙሪያው የታጠረ
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 45 ሚልየን ብር
#2 🏠ለሽያጭ የቀረበ ጅምር G+1 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 400ካሬ
👉 G+1 ስትራክቸሩ ያለቀ የመጀመሪያ ወለል
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 12.5 ሚልየን ብር
#3 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ 05 አስፖልት ዳር አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 900ካሬ
👉በፈለጉት አይነት ዲዛይን ለመኖሪያ ቤት ለገስት ሐውስ ለሆቴል ለፒንሲዮን ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 አንግል ላይ የሚገኝ
👉 ጠቅላላ ዋጋ : 25ሚልየን ብር
ብር
#4 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ሳውዝ ስታር ሆቴል አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 900ካሬ
👉 ለሆቴል, ለገበያ ማዕከል ለፔንሱዮን..... ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 ዙሪያው የታጠረ
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 25 ሚልየን ብር
#5 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ጨርቃጨርቅ አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 2000ካሬ
👉መጋዘን, ፈብሪካ, ማሽነሪ ማምረቻ... ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 ዙሪያው በግንብ የታጠረ
👉 ጠቅላላ ዋጋ : 17.5ሚልየን ብር
ብር
👉ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ
Hawassa ቤት ግብይት ምንም አይንት መሬት፤ ቤት ፤ መኪና ፤ ሞተሮች ወ.ዘ.ተ መሸጥ መግዛት ማከራየት ከፈለጉ በ 0916410815/0970751841 በመደውል ለንብረቶ የሚገባውን ዋጋ ያገኛሉ ፤ አዋጭ ግብይት ይፈፅሙ፡፡
🏠 ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት 🏠
👇👇
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ከአቶቴ ገነት መንደር ውስጥ
👉 ይዞታ ፡ 250ካሬ ሜትር
👉 G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን እና ከእንግዳ ክፍል ጋር
👉 G+1 ላይ 1-ዋና ሰፊ መኝታ 2-የልጆች መኝታ እና ተጨማሪ 1-የእግዳ ማረፊያ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር
👉ከጀርባ ተጨማሪ 4-ሰርቪስ ቤት ያለው
👉ለሁለት አካፍሎ ለመሸጥ በጣም ምቹ የሆነ
👉የጥዋት ፀሐይ የሚያይ
👉ጠቅላላ ዋጋ-16,500,000 (የተወሰነ ድርድር አለው)
👉Commission 2% አለው
ስልክ 0916410815 /0970751841
ለተጨማሪ https://t.me/balemoyagebeyet
🏠 ለሽያጭ G+1 መኖሪያ ቤት 🏠
👉የሚገኝበት ቦታ ፡ ሀዋሳ አንደኛ ዲያስፖራ
👉የግቢው ስፋት: 400ካሬ
👉ግቢው የሚያምር እና በቂ መኪና ማቆሚያ ያልው
👉ግራውንድ ላይ ሳሎን ክፍል ኪችን ቤት እና ባኞ ቤት
👉አንደኛ ፎቅ ላይ ማስተር እና 2 የልጆች መኝታ
👉ከጀርባ ፎቅ 2-የእንግዳ ማረፊያ ያለው
👉ግቢው በቴራዞ ያለቀ በቂ መኪና መቆሚያ ያለው
👉 ዋጋ 36,500,000(ድርድር አለው)
👉 ስልክ 0970751841/ 0916410815
👉 ለተጨማሪ https://t.me/balemoyagebeyet
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Address
Awassa
0000
21/11/2023