Liben Empower
A subsidiary of Pharma College, trains Ethiopian domestic workers for overseas jobs.
05/10/2025
በቤት አያያዝ (Household service) ስልጠና በርካታ ሰልጣኞችን በማሰልጠን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ብቁ በማድረግ የሚታወቀው ፋርማ ኮሌጅ አዲስ አበባ በሚገኘው ካምፓሱ ሰልጣኞች ከስልጠናው በኋላ በስራ ቦታ ብቁ እና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን ዕውቀት እና ክህሎት በማግኘት በአገር ውስጥ እና በተለያዩ የዓለም ሀገራት በህጋዊ መንገድ በመሰማራት የስራ ስምሪት ተጠቃሚ ለመሆን እንዲችሉ አስፈላጊ የስልጠና ግብዓቶች በበቂ ሁኔታ በማሟላት ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች ስልጠና መስጠቱን አጠናክሮ ቀጥሏል :: አሁኑኑ ይመዝገቡ!ይሰልጥኑ! በቤት አያያዝ (Household service) ስልጠና በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቁ ባለሙያ ይሁኑ።
03/01/2025
በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ??
መልሶ አዎ ከሆነ ታድያ ወደ ውጭ ሀገር በሕጋዊ ሁኔታ ለመስራት እና ሙሉ ሕጋዊ ጥበቃ ለማግኘት የቤት አያያዝ አጭር ስልጠና መውሰድ እና የብቃት ምስክር ወረቀት (COC) ማግኘት እንዳለቦትስ ያውቃሉ??
እንኳን ደስ አልዎ!!!
በመማር ማስተማር እንዲሁም በማሰልጠን የሚታወቀውአንጋፋውና ዝነኛው ፋርማ ኮሌጅ ከስራና ክህሎት ቢሮ ባገኘው ፈቃድ መሰረት ወደ ውጭ ሀገር ተጉዘው ሕልምዎን እንዲያሳኩና የኑሮ ደረጃዎን እንዲያሳድጉ የቤት አያያዝ ስልጠና ማዕከል ተከፈተሎት::
እና ምን ይጠብቃሉ ሐዋሳ ፋርማ ኮሌጅ ይምጡና በዘርፉ አንቱታን ባተረፉ አሰልጣኝ መምህራን እየታገዙ የቤት አያያዝዎን አጭር ስልጠና ይውሰዱ ::
ለበለጠ መረጃ በ 0901448811 / 0901449911 ሄሎ ሊበን ፋርማ ይበሉ
ሊበን ፋርማ የቤት አያያዝ ስልጠና ማዕከል ሐዋሳ
01/01/2025
🌍 በአረብ ኢሜሬት፣ በሳውዲ አረቢያ፣ በኩዌት፣ በኦማን ወይም በሌሎች የአረብ አገሮች ለመስራት ምኞት አለዎት? ✈️
🚨 በሕጋዊ ሁኔታ ለመስራት እና ሙሉ ሕጋዊ ጥበቃ ለማግኘት ትክክለኛ ስልጠና እና የብቃት ምስክር ወረቀት (COC) ማግኘት አለብዎት!
በሊበን ኢንፖወር፣ የፋርማ ኮሌጅ ንዑስ ኩባንያ፣ እኛ በእያንዳንዱ መስመር እንመራችሁ: ✅ ለስኬት ማዘጋጀት አስፈላጊ ስልጠና ✅ የCOC ምስክር ወረቀት ማግኘት ድጋፍ ✅ በሕጋዊ ሁኔታ ለመጓዝ እና ለመስራት ድጋፍ
💼 ወደ የተሻለ ወደፊት ጉዞዎን ዛሬ ጀምሩ!
📞 0901448811 / 0901449911
04/03/2020
Pharma college shashemene has funded more than 100,000.00 for constructing Modern waiting room for Dodolla Hospital that is found in Oromia State, West Arsi Zone.
Click here to claim your Sponsored Listing.