MELKE DAWIT
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MELKE DAWIT, Performance & Event Venue, hawassa, Awassa.
25/09/2025
09/07/2025
ሳይንቲስቶች ዛሬ ምድር በከፍተኛ ፍጥነት እየዞረች መሆኑን ገለጹ
| ሳይንቲስቶች ዛሬ ምድር በከፍተኛ ፍጥነት እየዞረች መሆኑን ገልጸው ቀኑ እስካሁን ካለፉት ቀናት አጭሩ ቀን ሊሆን ይችላል ሲሉ ጠቁመዋል።
በዛሬው እለት ምድር በከፍተኛ ፍጥነት እየዞረች ነው ያሉት ያንቲስቶቹ፤ ሽክርክሪቱ ከበፊቱ በበለጠ ፍጥነት የሚካሄድ በመሆኑ ዛሬ ጁላይ 9/2025 በሰው ልጆች ታሪክ አጭር ቀን ሊሆን እንደሚችል አብራርተዋል።
በዚህም ዛሬን ጨምሮ በፈረንጆቹ ጁላይ 22 እና ኦገስት 5 ከመደበኛው ቀን በ1 ነጥብ 3 እና 1 ነጥብ 51 ሚሊ ሰከንዶች የሚያጥሩ ይሆናል ሲል የዘገበው ዴይሊ ሜል ነው።
ምድር በዚህ ፍጥነት እየተሽከረከረች ያለችበት ምክንያት እስካሁን አልታወቀም ተብሏል።
በዳግማዊት አበበ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Website
Address
Awassa
MD6423