DAWIT

DAWIT

Share

Faith

22/10/2022

ባል ...... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት
ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?
ተገርማ እያሰበችው ....
በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ...
በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......?
ባልም ....... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት ....
ሚስትም ...... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ?
ባልም ....... ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ
😁😁😁

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Awassa