ENU

ENU

Share

Kush😘

23/02/2026

የሰይጣን ወዳጅ
and like ማድረግ እንዳትረሱ❤

በግሪክ ቀርጤስ ደሴት ይኖሩ የነበሩትና በታላቅ ትሕትናቸውና በመንፈሳዊ ማስተዋላቸው የሚታወቁት ብፅዕት እመቤት ገላክቲያ (Gerontissa Galaktia of Crete)፣ አጫጭርና ግልጽ በሆኑ ትምህርቶቻቸው የታወቁ ናቸው። እኚህ እናት ስለ መንፈሳዊ ሕይወት ጥንቃቄ እንዲህ ይላሉ፦

"ምላስ የሰይጣን ምርጥ ጓደኛው ናት።"
(“The tongue is the devil’s best friend.”)

ቅዱሷ እናት ለሕይወታችን የሚያስፈልጉ አራት ዋና ዋና ነገሮችን እንዲህ ያስቀምጣሉ፦ "አራት ነገሮች ያስፈልጉሃል፦ ፍቅር፣ ትሕትና፣ ዝምታ እና በምስጢር የሚደረግ ምጽዋት።"
(“You need four things: love, humility, silence, and secret almsgiving.”)

የሚገርመው ብፅዕት ገላክቲያ እንደሚሉት፤ እውነተኛ ፍርሃት ከኃጢአት መራቅ ብቻ ነው። "ኃጢአትን የሚፈራ ሰው ሌላ ምንም ነገር አይፈራም" በማለት እግዚአብሔርን መፍራት ከፍርሃት ሁሉ ነጻ እንደሚያወጣ ያስተምሩናል።

የዕለቱ የነፍስ ስንቃችን፤ በምላሳችን የምንናገረውን ተጠንቅቀን፣ በልባችን ደግሞ "አባት ሆይ ይቅር በለኝ፤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ፤ መንፈስ ቅዱስ ሆይ አብራልኝ" እያልን በመጸለይ ሰላምን እንፈልግ። እኛስ ምላሳችንን ከመጥፎ ንግግር ገትተን እነዚህን አራት መሠረታዊ ነገሮች ለመተግበር ምን ያህል ዝግጁ ነን?

👉 ©mezgebehaymanot👈

አዘጋጅ:-በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ)✍አላቲኖስ
╔​✞═┉✽🌹✥🌹✽┉═✞╗

Want your business to be the top-listed Media Company in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Awassa
UUUUUUUUUUUUUUUUUUU