Laangano Media

Laangano Media

Share

Kuni qooli halaalancho taje dagankera iilishanno qoolati.

Photos from Hawassa city youth council's post 07/03/2026
Photos from Laangano Media's post 27/09/2025

የፓርቲም ይሁን የመንግስት ሥራ በአግባቡ ይመራኛል በማለት ፓርቲ አምኖ ያስቀመጠው የመ/ክ/ከተማ የፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሀብታሙ ብርሃኑ በክልልም በከተማ አስተዳደርም የኔ ዘመዶች አሉኝ እያለ የሥራ ባልደረቦቹን እያሸማቀቀ ጎሰኝነትን፣ጎጠኝነት እያራመደ ህዝብ መንግስት ላይ እንድነሳ እያደረገ ያለው ግለሰብ እንደሆነ ህዝቡ እንድያቅ እንፈልጋለን!!

03/04/2025

"!!
==============================
በሲዳማ ክልል ውስጥ ካሉት ጎሳ ውስጥ በሁሉ ነገር የተበደለው የሃዌላ ጎሳን ከከላይ እስከታች ሚዛናዊና ፍታዊ አደረጃጀት እንድደረግለት ነው እንጂ ትግሉ አንድ ግለሰብ ለሚሾምበት ወንበር ላይ እንዳልሆነ ሁሉም ሊረዳና ሊገነዘብ ይገባል።

በክልሉ ሆነ በሌሎች አከባቢ ላይ ማለትም ከዞን እስከ ወረዳ የተደረገውን ፍታዊ አደረጃጀት በተበዳዩ አከባቢ ላይም በተመሳሳይ ሊደረግ ሲገባ፤ለረጅም አመታት በአደገኛ ፖሊቲካ ሴራ ተቀምሮ ከይዞታ መሬቱና ከቀያቸው ያለ በቂ ካሳ ተፈናቅሎ ጎዳና ላይ እንድወጡ መደረጉና በስልጣን ላይ እንዳይወጣ መገለሉ ሌላ በሽታ ሆኖ ሳለ፤አሁን ደግሞ የሃዌላ ጎሳና የአከባቢ ነቄ ትውልድ ከዚህ በፊት የተሰሩ ፖሊቲካ ሴራ በትግስት በመታገስ ለቁሱሉ መድሀኒት እየፈለጉ ባሉበት ወቅት ሌላ ቁሱል መጨመሩ በርካቶችን አላስቆጣም የሚል እምነት አይኖረኝም።

በዚህ በኢ ፍታዊ አደረጃጀት ሚክንያት በርካታ የሄዌላ ጎሳና አከባቢ ልጆች እንዲሁም አደረጃጀቱ ያልተዋጠላቸው ምሁራን እሳት የላሰ እልህ አስጨረሽ ትግል ከጀመሩ ቆይቷል።አሁንም እንደቀጠለ ነው።

ይህ ኢ ፍታዊ የሆነ አደረጃጀት ሚዛናዊ እንድያደረጉ ለሚመለከታቸው አካላትን በተደጋጋም ስጠይቁ፤አንዴ ምላሽ ተደርጎ በስህተት ሆኗዋልና ስህተቱን እስከሚናስተካክል ከንቲባ ከናንቴ አከባቢ አደርጋለሁ በማለት የማባበል ሥራ ቢሰራም፤ወደ ትግሉ በፅኑ አቋም የተቀላቀሉ ነቄ ትውልድ የኛ ፍላጎት ለከንቲባነት ሳይሆን ኢ ፍታዊ አደረጃጀት ሚዛናዊ እንድሆን እንደሆነ አሳስቧል።

ስለዚህ የትግሉ አላማ ከክልሉ ጀምሮ እስከ ወረዳ ፍታዊ አደረጃጀት እንድደረግልን ነው እንጂ ለከንቲባነት አይደለም።

@በክልሉ ደረጃ የተደረገው ኢ ፍታዊ አደረጃጀት ሚዛናዊ እስከሚሆን ድረስ ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Awassa
HAWASA