Prophet Miracle Teka

Prophet Miracle Teka

Share

ይህ የነብይ ሚራክል ተካ Official Page ነው። ሰዎችን ባገኘሁበት ስፍራ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ማውራት ደስ ይለኛል። ኢየሱስ ህይወቴ ነው።

07/06/2026

❗ “ልጄ ዓለም አቀፍ ስኬተር ይሆናል ሲባል ማንም አላመነም... ዛሬ ግን?” 😳🔥
ስሟ እመቤት ሹሜ ነው። አንድ ቀን በጉባኤ ላይ “እግዚአብሔር በልጆችሽ ይባርክሻል፤ በእነርሱም ያልፍልሻል” የሚል ቃል ተነገራት።
👉 እሷም “አሜን” ብላ በእምነት ተቀበለች።
የ12 ዓመቱ ታዳጊ አብርሃም ታደሰ ዛሬ በዓለም አቀፍ የስኬትቦርድ መድረኮች ላይ ለመወዳደር እና ለመጫወት እየተፈለገ ነው። ከዚህም በላይ በአሜሪካ ውስጥ ፊልም ለመስራት ዝግጅት ላይ ነው።
🔥 እግዚአብሔር የተናገረውን ያደርጋል!
👉 ሰዎች ያልተመለከቱትን እግዚአብሔር ያያል።
👉 ሰዎች ያልጠበቁትን እግዚአብሔር ያደርጋል።
👉 ዛሬ የምታለቅሱበት ልጅ፣ ነገ ዓለም የሚያውቀው ስም ሊሆን ይችላል!
🙏 “ለልጆቼ አምናለሁ” ብለው ይጻፉ! 🔥🔥🔥

🔴

06/06/2026

#ነገ #ነገ #ነገ መዝሙር 29:4 የእግዚአብሔር ድምፅ በኃይል ነው፤ የእግዚአብሔር ድምፅ በታላቅ ክብር ነው።​


🕐 ሰዓት፦ ማለዳ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ሄቨን አምባሲ ኢንተርናሽናል ቸርች

♦️​በህይወታችሁ የጭንገፋ፣ የድህነት እና የበሽታ በሮች ተዘግተውባችሁ ለተቸገራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በትንቢት ሰብሮ የሚያወጣችሁበት ቀን ደርሷል።

በትንቢት የባለፀግነት በሮችን የማስከፈት ልዩ ትንቢታዊ ፕሮግራም! 🔓✨

♦️ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ተካ በትንቢትና በነጻ መውጣት ያገለግላል🔥

♦️​ኑ! የተዘጉባችሁን በሮች በሃይል አስከፍቱ ‼️

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Awassa
ETHIOPIA