KeeD Plus Agent
የሚሸጥ መኪና እና ቤት ከፈለጉ፣የሚገዛ መኪና ፣ ቤት እና ማንኛዉም ነገረ ከፈለጉ እኛን ያናግሩን፡፡
#ያለምንም ወጭ
LinkedIn account በማከራየት በወር 5000 ብር ጀምሮ እንደየ አካውንታችሁ የ connection ብዛት እና የተከፈተበት አመት አሪፍ ክፍያ ያግኙ፡፡
ከናንተ ሚጠበቀው ከ 100 በላይ connection እና የተከፈተበት አመት ከ አንድ አመት በላይ ቢሆን ይመረጣል፡፡
^expired ያላደረገ passport ሊኖራችሁ ይገባል(restricted) ሲሆን ለማስመለስ
^ የተከራየው weekly ከሆነ Payment after 3 days
^ የተከራየው daily ከሆነ payment after 24 hours
Contact Address +251925191291
29/09/2025
ይሸጣል፡፡ ቴፒ
29/09/2025
ይሸጣል፡፡ ቦታዎ ቴፒ
24/09/2025
LinkedIn በማከራየት አሪፍ ክፍያ ያግኙ::
12/08/2025
🙏🙏🙏
ወንድማችን በረከትን እንረዳው!
ወንድማችን በረከት እጅግ በጣም አልፎ አልፎ ከሚከሰቱ የጀርባ አጥንት መገጣጠም ችግሮች ጋር እየታገለ ይገኛል።
በዚህ ምክንያት፣ ከቤት ውጪ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ ዳይፐር መጠቀም የግድ ይሆንበታል። ይህም የእለት ተዕለት እንቅስቃሴውን በእጅጉ ይገድበዋል።
በረከት እንዳለው፣ 'እንደኔ አይነት ልጆች እንዲወለዱ አይመከርም' ቢልም፣ እርሱ ግን ለ23 አመታት የዚህ ህመም ታጋሽ ሆኗል።
ለአንድ ዳይፐር የሚያወጣው ገንዘብ፣ ከሌሎች ሰዎች ጋር ሲወዳደር ትልቅ ትርጉም አለው። ዳይፐር ከሌለው፣ ከቤት ውጪ መሄድ ስለማይችል፣ አብዛኛውን ጊዜ ቤቱ ውስጥ ይውላል።
በረከት ሙሉ በሙሉ ለመዳን ባይሆንም፣ የህክምና ሂደቱን ለመጀመር ብቻ በህንድ ሆስፒታል $25,000 እንደተጠየቀ ገልጿል።
የበረከትን ህይወት ለማሻሻል እና የህክምና ሂደቱን ለመጀመር የሚከተሉትን ማድረግ እንችላለን፦
* ገንዘብ መለገስ፦ ለእርሱ አንድ ዳይፐር መግዣ ትልቅ ትርጉም ስላለው፣ አቅምዎ የፈቀደውን ያህል ከስር ባለው አካውንት ገቢ በማድረግ መርዳት ይችላሉ።
* ፖስቱን ማጋራት፦ አቅም ከሌልዎ ደግሞ ይህንን ጽሁፍ በፌስቡክዎ ላይ በማጋራት ብዙ ሰዎች ዘንድ እንዲደርስ በማድረግ የበረከትን ጥሪ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ያግዙ።
ለበረከት ድጋፍ ለማድረግ የሚከተሉትን የባንክ አካውንት እና ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ።
የወንድማችን አካውንት እና ስልክ
* ስም: በረከት በከለ (Bereket Bekele)
* የባንክ አካውንት ቁጥር: 1000460635571
* ስልክ ቁጥር: 0954480005
የበረከትን ጥሪ ሰምተን የበኩላችንን እንወጣ! ሼር በማድረግ እና ለገስ በማድረግ ትልቅ ለውጥ እናምጣ።
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
04/08/2025
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በግል ከፍለው ወይም በመስሪያ ቤታቸው ስፖንሰር አድራጊነት ከፍለው መማር ለሚፈልጉ
1ኛ በመደበኛው መርሃ ግብር የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ አመልካቾችን፤
2ኛ በማታው መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ2ኛ ዲግሪ አመልካቾችን፤
3ኛ በርቀት መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ እና PGDT አመልካቾችን፤
ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 04 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን አመልካቾች
የሚያመለክቱባቸውን የትምህርት መስኮች ዝርዝር እና የመግቢያ መስፈርቶችን ከዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ድረ ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ መመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በመደበኛው መርሃ ግብር ለሚማሩ የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲዉ በሚኖሩት ክፍት ቦታዎች የዶርም አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች/ማስረጃዎች፣
የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፤
ኦፊሻል ትራንስክርፕት (ለሚመለከታቸው ብቻ)
በመስሪያ ቤት ስፖንሰርነት ለሚያመለክቱ አመልካቾች ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የ National Graduate Admission Test (NGAT) የማለፊያ ውጤት ያለው/ያላት፣
ለማመልከቻ የተከፈለበት ደረሰኝ (Application fee 300 ብር)፣
1000224663378
ለግብርናና አካባቢ ሳይንስ፤ ለሂውማኒቲስ፤ ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ለሳይንስ፤ ለአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና፤ ለስነ-ምድር፤ ለሶሻል ሳይንስ፤ ለእንስሣት ህክምና፤ ለባዮቴክኖሎጂ፤ ለትምህርት፤ ለመሬት አስተዳደር፤ ለስፖርት እና ለህግ የትምህርት መስክ አመልካቾች ብቻ፤
1000013094563 ለባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት (BiT) የትምህርት መስክ አመልካቾች ብቻ
1000096185007 ለኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ (EiTEX) የትምህርት መስክ አመልካቾች ብቻ
1000257812956 ለህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የትምህርት መስክ አመልካቾች ብቻ
የማመልከቻ ቦታ፤
• ምዝገባ የሚካሄደው በ”Online” በድህረ ገጽ http://studentportal.bdu.edu.et/ በመጠቀም ወይንም በሚመለከታቸው የአካዳሚክ ክፍል ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች እና በርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ቅርንጫፎች (በርቀት መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ እና PGDT ለሚያመለክቱ) በአካል በመቅረብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
30/07/2025
Coming Soon!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
6000