Musica Raya
Mazu Entretianment /ማዙ መዝናኛ
28/04/2024
ትኩየ ሞላ (Tikuye Molla(ዋጃ) ምርጥ ሙዚቃ #ethiopian best music ተጋበዛቹህ ትኩየ ሞላ (Tikuye Molla(ዋጃ) ምርጥ ሙዚቃ best music ተጋበዛቹህ facebook.com/tigabu.asefa.9ይህ ቻናል የተለያዩ ደሳስ የሚሉ ክላሲካሎች ...
27/04/2024
ሙያው ይታገዳል ባለሙያው ይታሰራል
ኪነ ጥበብ ለሀገርም ሆነ ለየትኛውም ትውልድ የህይወት ማጣፈጫ ቅመም ናት ። ከጥንት ጀምሮ በፊልሞች : በመድረክ ተውኔቶች : በሬድዮ ድራማዎች : በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ሾዎች ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት በነፃነት ሀሳብን በጥበብ መግለፅ ይቻል ነበር ። አሁን ግን ሙያውም ሙያተኛውም ችግር ውስጥ ናቸው። ሙያው "ይታገዳል" ባለሙያው "ይታሰራል" ። ከእውነት ለመሸሽ ሀሰትን ማንገስ ታላቅነት አይመስለኝም።
10/03/2024
Raya Rayuma ራያ ራዩማ የራዮቹ ዋርካ ቆቦና አላማጣት እህ እህ music Musica Raya video #የሰርግ #አስቂኝ #ኮሜዲያን #ድራማ #ዘጠነኛው ሺህ Lesew B...
10/03/2024
መገን ባህል ራያ ራዩማ New Ethiopian.Raya Rayuma Bahiele #የሰርግ #አስቂኝ #ኮሜዲያን #ድራማ #ዘጠነኛው ሺህ Lesew B S # Balagru Tv # Ela Tv # Abaye T...
Click here to claim your Sponsored Listing.