GRAND GROUP
የተለያዩ መረጃ . . .
04/06/2026
Dire Dawa
VIP Tutor – የልጆችዎን አቅም ወደ ስኬት የሚቀይር
VIP Tutor ብቁ፣ ልምድ ባላቸው እና ለተማሪዎች ትምህርታዊ እድገት ቁርጠኛ የሆኑ አስጠኚዎችን በማሰማራት ልጆችዎ በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ፣ በራስ መተማመናቸውን እንዲያዳብሩ፣ የመማር ፍላጎታቸውን እንዲያጠናክሩ እና የትምህርት ችሎታቸውን በተግባር እንዲያሻሽሉ የሚረዳ የትምህርት ድጋፍ ነው። እያንዳንዱ ተማሪ የተለየ ችሎታ፣ የተለየ ፍጥነት እና የተለየ የመማር ዘዴ እንዳለው በመረዳት ለእያንዳንዱ ተማሪ የሚመጥን የትምህርት ድጋፍ እና ክትትል እንሰጣለን።
በVIP Tutor የምንሰጠው አገልግሎት ተማሪዎች በትምህርታቸው የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች በጥልቀት በመለየት ተገቢ መፍትሄ ለመስጠት የተዘጋጀ ነው። ተማሪዎች በእንግሊዝኛእና በቴክኖሎጂ እና በሌሎች ትምህርቶች ያላቸውን ድክመቶች በማሻሻል ጠንካራ የዕውቀት መሰረት እንዲገነቡ እንረዳቸዋለን።
ለህጻናት እና ለታዳጊዎች የዕውቀት መሰረታቸውን የሚያጠናክሩ፣ የፈጠራ አስተሳሰባቸውን የሚያበረታቱ፣ የችግር ፈቺ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩ እና ለወደፊት ትምህርታዊ እና ሙያዊ ስኬታቸው ጠንካራ መሰረት የሚጥሉ ጠቃሚ ስልጠናዎችንና የተግባር ትምህርቶችን እንሰጣለን። ተማሪዎች ከመፅሀፍ እውቀት ባለፈ የግንኙነት ክህሎት፣ የጊዜ አጠቃቀም፣ የራስ ቁጥጥር፣ የአመራር ችሎታ እና በቡድን ውስጥ የመስራት ብቃት እንዲያገኙ የሚያግዙ ፕሮግራሞችን እናዘጋጃለን።
ዓላማችን ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ ብቻ ሳይሆን እውቀትን የሚወዱ፣ በራሳቸው የሚተማመኑ፣ ሀሳባቸውን በግልጽ የሚገልጹ እና የወደፊቱን ፈተናዎች በብቃት የሚጋፈጡ ብቁ ዜጎች እንዲሆኑ ማገዝ ነው። በፍቅር፣ በትዕግስት እና በሙያዊ ብቃት የተደገፈ የትምህርት አቀራረባችን ለተማሪዎች የተሻለ ዛሬን እና የተሻለ ነገን ለመገንባት ይረዳል።
Click here to claim your Sponsored Listing.