Teenya Olluma

Teenya Olluma

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Teenya Olluma, Digital creator, 16, Harar.

Photos from Harari Region Prosperity Party - ብልፅግና's post 11/07/2026
Photos from Harari Government communication affairs Office's post 11/07/2026
Photos from AMECO Afaan Oromoo - አሚኮ አፋን ኦሮሞ's post 11/07/2026
11/07/2026

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሕዝቦች መካከል ጠንካራ ማህበራዊ ትስስርን የመፍጠር ፋይዳው የጎላ ነው

‎ኦቢኤን ሣይበር ሚዲያ ሐምሌ 04/2018

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አቅመ ደካሞችን ከመደገፍ ባለፈ በሕዝቦች መካከል ጠንካራ ማኅበራዊ ትስስር የመፍጠር ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለጹ።

የብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ፣ የዘንድሮውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አቅመ-ደካሞችን ከመደገፍ ባለፈ፣ በሕዝቦች መካከል ጠንካራ ማኅበራዊ ትስስር የመፍጠር ትልቅ ፋይዳ እንዳለው በመግለጫቸው አብራርተዋል።

በዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 14 የተለያዩ በጎ ፈቃድ ተግባሮች ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን ገልጸዋል።

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዋናነት የአቅመ ደካማና የእጅ አጠር ወገኖችን ቤት የመጠገን፣ የማደስና አዳዲስ የመኖሪያ ቤቶችን የመገንባት ስራዎችን ያካትታል ብለዋል።

እንዲሁም ሀገር በቀልና የፍራፍሬ ችግኞችን በመትከል የአካባቢ ጥበቃና በእርሻ ሥራዎችን በትኩረት እንደሚከናወኑ ነው የተናገሩት።

በተጨማሪ በሕዝብ አቅም እና አጋር አካል በማስተባበር፣ አዲስ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ እና የነባር መማሪያ ክፍሎች እድሳት እንደሚከናወን ገልጸዋል።

በበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍና የማዕድ ማጋራትን ጨምሮ ነጻ የምርመራ፣ የሕክምና አገልግሎት እንዲሁም የደም ልገሳ መርሐ-ግብር እንደሚካሄድ ገልጸዋል።

ከተማን ምቹ እና ለኑሮ ተስማሚ እንዲሆን የሚያስችሉ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች እንደሚከናወኑ ጠቁመዋል።

በዚህ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርኃ ግብር ከ344 ሺህ 614 የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን ገልጸዋል። ኢዜአ

11/07/2026

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አቅመ ደካሞችን ከመደገፍ ባሻገር በሕዝቦች መካከል ጠንካራ ማህበራዊ ትስስርን የመፍጠር ፋይዳው የጎላ ነው

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አቅመ ደካሞችን ከመደገፍ ባለፈ በሕዝቦች መካከል ጠንካራ ማህበራዊ ትስስርን የመፍጠር ፋይዳ እንዳለው በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለጹ።

በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ የዘንድሮውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውም ፤ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አቅመ ደካሞችን ከመደገፍ ባለፈ በህዝቦች መካከል ጠንካራ ማህበራዊ ትስስርን የመፍጠር ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገልጸዋል።

በዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 14 የተለያዩ በጎ ፈቃድ ተግባሮች ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን ገልጸዋል።

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዋናነት የአቅመ ደካማና የእጅ አጠር ወገኖችን ቤት የመጠገን፣ የማደስና አዳዲስ የመኖሪያ ቤቶችን የመገንባት ስራዎችን ያካትታል ብለዋል።

እንዲሁም ሀገር በቀልና የፍራፍሬ ችግኞችን በመትከል የአካባቢ ጥበቃና በእርሻ ሥራዎችን
በትኩረት እንደሚከናወኑም አክለዋል።

በተጨማሪ በሕዝብ አቅም እና አጋር አካል በማስተባበር ፣ አዲስ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ እና የነባር መማሪያ ክፍሎች እድሳት እንደሚከናወን ገልጸዋል።

የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ፣ የማዕድ ማጋራትን ጨምሮ ነጻ የምርመራና የህክምና አገልግሎትና የደም ልገሳ መርሃግብር ይካሄዳል ብለዋል።

ከተማውን ምቹ እና ለኑሮ ተስማሚ እንዲሆን የሚያስችሉ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች እንደሚከናወኑ ኃላፊው ገልፀዋል።

በዚህ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርኃ ግብር ከ 344 ሺህ 614 የተለያዩ የህብረተሰብ ከፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን ገልጸዋል።

11/07/2026
Want your business to be the top-listed Media Company in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

16
Harar