Samuel hailu

Samuel hailu

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samuel hailu, Sports, Hawassa sidamo, Hawassa.

24/08/2020

Selam gowadegnoche indet nachiwu

29/06/2020

የህዳሴ ግድቡን እውን ለማድረግ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በህብረት ተነስተዋል፡- ዴይሊ ሜል
******************

ኢትዮጵያ ድህነትን ለማስወገድ የጀመረችው የህዳሴ ግድብ ግንባታ እውን ለማድረግ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በህብረትና በአንድነት መነሳታቸውን ዴይሊ ሜይል ዘግቧል።

ኢትዮጵያ ምክንያታዊና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን እንደመርህ በመያዝ ከ9 ዓመታት በፊት የጀመረችው ግደብ ፍሬውን እስከሚያጣጥሙ ድረስ በእኔነትና በባለቤትነት ስሜት ከዳር ለማድረስ እየሰሩ ናቸው ሲል ነው የኢንግሊዙ ዴይሊ ሜይል ጋዜጣ በድረ ገፁ የዘገበው።

ሁሉም ኢትዮጵያዊያን "ግድቡ የኔ ነው" (It's my Dam) በሚል መርህ ያለምንም የፖለቲካና የኃይማኖት ልዩነት እየደገፉት መሆኑንም ጋዜጣው አስነብቧል።

አበበ ይርጋ የተባሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መምህር ኢትዮጵያዊያን የህዳሴ ግድቡን ለማጠናቀቅ የሚከፍሉት ዋጋ ልክ ኢትዮጵያን ቅኝ ለማግዛት የቋመጠችን ጣሊያንን ለማባረር የነበረው ሀገራዊ ወኔና ተነሳሽነት መሆኑን መናገራቸውንም ዘገባው አመላክቷል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ፕሬስ ሴክሬተሪዋ ቢልለኔ ስዩም በማህበራዊ ድረገጻቸው ላይ ባወጡት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተሰራ የግጥም ቪድዮንም ዴይሊ ሜል እንደማጣቀሻ ተጠቅሞታል።

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Hawassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Hawassa Sidamo
Hawassa
00298207