Dagne

Dagne

Share

የተወለድኩት በወንጌል☝️
ያደኩትም በወንጌል 🥰
የምሞተውም ለወንጌል❕
ወንጌልን ባልሰብክ ወዮልኝ😥

01/06/2026

እግዚአብሔር አምላኩ እንደሆለት ሰው በዝህ አለም ላይ እድለኛ ሰው የለም☝️

28/05/2026

🥰🙏

Dagne

19/05/2026

?🥰
Dagne

18/05/2026

🙏
- አሁን በዝህ ሰዓት ብዙ ሰዎች በጠና #ታሜው #ሆስፒታል በሞት አፋፍ ላይ ሆነው ጤንነትን ብቻ የምመኙ አሉ❕ አንተ ግን ጠነኛ ነህ❕..
- ሌሎቹ ደግሞ እስር ቤት ሆነው ነፃነትን ይናፍቃሉ😥❕ አንተ ግን አሁን ፈጣሪ ነፃነት ሰቶህ FB ላይ ነህ🤔....
- ሌሎች የአይን ብርሃናቸውን አተው ለማየት ብቻ ይሻሉ🤲❕ አንተ ግን አሁን ማየት ችለህ ይሄንን እያነበብክ ነህ🤔...
ስለዚህ በዝህ ነገሮች ሁሉ በገንዘብ ልትገዛቸው የማትችላቸውን #ጤናን #ነፃነትን ለሰጠህ #ፈጣሪ እስቲ አንድ ደቅቃን ወስደህ #ተመስገን በለው🙏
🙏❕
Dagne

Want your business to be the top-listed Media Company in Jemo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ababa
Jemo