5G Intelligence
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 5G Intelligence, Blogger, Jimmaa, Jimma.
17/04/2026
Teddy Afro
ያቺ ሀገርህ ሞታለችና ዳስ ጣል!
===========
ያ በበረሃ የሰባው፣
አውቆ ያድራል ወይ ደጋ፣
እውነቱን ነው ሰውዬው፣
አምርሮ የሚያለቅሰው፣
ምላስ ታስሮ ሲዝል፣
ስጋ ይርገበገባል፣
የታለቢ ላም ጡት ሲደርቅ፣
ጥጃ መጮሁ አይቀርም፣
እኔም ያንተን ቁስል አውቃለሁ፣
ሳልጠይቅክህም መልሱን አላጣ፣
አዎን ያቺ አገርህ ሞታለችና፣
አልቅሰህ እርምህን አውጣ!
አዎን፣ ያቺ አገርህ ሞታለች!
እንደ ግል ሀብት አይተህ፣
ዘር ቆጥረህ የምትወርሳት፣
አንተን "የቤት ልጅ" አድርጋ፣
እኛን እንደ ለማኝ አይታን፣
ያቺ አንድ ቋንቋ - አንድ ሃይማኖት ብላ፣
መከራን ያወጀችብን፣
ያቺ አንዱን ከፍ አድርጋ፣
ሌላውን ክንፍ የሰበረች፣
ለብሔር ብሔረሰቦች፣
እኩል ድርሻ ያልሰጠች፣
አንተን እንዲሞቅህ፣
እኛ ማገዶ ያረገች...
የግል ሀብትክ ሆና፣
እጣንክ የሚታጠንባት፣
የአንዱን ደም አፍስሳ፣
ለሌላው የምትዘመርለት፣
ሰው በማንነቱ ምክንያት፣
አንገቱን ደፍቶ የሚሰቃይባት፣
ያቺ ልሙጥ አገርህ ሞታለች፣
አፈሩ ይቅለላት!
16/04/2026
Anuwar Sultan Nagaadee softy kan beektu yoo qabaatte mana gaddaa kanatti ergi😂
04/04/2026
ስንፈተ ፖለቲካ የገጠማቸውና የፖለቲካ መካን አቢቹን ንቅንቅ ማድረግ አይችሉም!!!
04/04/2026
Abdi Getachew Abebe 🏆🏆🏆
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Jimma