GPC YOUTH
“ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።”
1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥3-4
17/04/2026
የፀሎት የአምልኮ እና የእግዚአብሔርን ቃል የምንካፈልበት ምሽት በሰበታ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን
🗓️አርብ ሚያዚያ 09/2018
🕚ከ11:30ጀምሮ
ሁላችሁም ተገኝታችሁ የጌታን ፊት አብረን እንድንፈልግ በጌታ ፍቅር እንጋብዛለን!!!
#የእግዚአብሔርደስታቤተክርስቲያን
10/04/2026
✨✨✨Get ready for tonight 🔥🔥
#የእግዚአብሔርደስታቤተክርስቲያን
#የእግዚአብሔርደስታቤተክርስቲያን
09/04/2026
ነገ✨✨✨
#የእግዚአብሔርደስታቤተክርስቲያን
08/04/2026
✨አርብ ሚያዝያ 02 ከምሽቱ 3:00 ላይ አይቀርም!!✨
#የእግዚአብሔርደስታቤተክርስቲያን
08/04/2026
“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥10
ፍቅር እንደዚህ ነው
ልዩ የትንሳኤ በዓል አዳር ፕሮግራም
አርብ ሚያዝያ 2 ከምሽቱ 3:00ጀምሮ
የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን ወጣቶች ከብርሃነ ወንጌል ቤተክርስቲያን ወጣቶች እና ከነፃነት ቤተክርስቲያን ወጣቶች ጋር በመተባበር የተዘጋጀ
በዕለቱ:-
✅ፀሎት
✅አምልኮ
✅የእግዚአብሔር ቃል
✅የስነፅሁፍ ጊዜ ይኖረናል
በዚህ ቀን በመገኘት የትንሳኤውን ንጉሥ በአንድነት እንድናከብር ተጋብዛችኋል!!
31/03/2026
🔥🔥ልዩ የወጣቶች ኮንፈራንስ በሰበታ ከተማ ወጣቶች ህብረት የተዘጋጀ።🔥🔥
መጋቢት 26 እና 27 / 2018
ቅዳሜ በሰበታ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ከ9:00 ጀምሮ
እሁድ በሰበታ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ ከ9:00 ጀምሮ
ቅዳሜ ጠዋት ከ 3:00 ጀምሮ የወንጌል ስርጭት በሰበታ ከተማ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል🙌
18/03/2026
“ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥3
የፀሎት የአምልኮ እና የእግዚአብሔርን ቃል የምንካፈልበት ምሽት በሰበታ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን
🗓️አርብ መጋቢት 11/2018
🕚ከ11:30ጀምሮ
ሁላችሁም ተገኝታችሁ የጌታን ፊት አብረን እንድንፈልግ በጌታ ፍቅር እንጋብዛለን!!!
12/03/2026
“I had fainted, unless I had believed to see the goodness of the LORD in the land of the living.”
Psalms 27፥13
የፀሎት የአምልኮ እና የእግዚአብሔርን ቃል የምንካፈልበት ምሽት በሰበታ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን
🗓️አርብ መጋቢት 04/2018
🕚ከ11:30ጀምሮ
ሁላችሁም ተገኝታችሁ የጌታን ፊት አብረን እንድንፈልግ በጌታ ፍቅር እንጋብዛለን!!!
#የእግዚአብሔርደስታቤተክርስቲያን
Small beginning , Big God
200 Followers on TiK Tok thank you
Grateful for every single one of you 🤍
May this page draw hearts closer to Christ
We’re growing together 🚀✨
#የእግዚአብሔርደስታቤተክርስቲያን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Sebeta
Opening Hours
| Monday | 05:00 - 19:30 |
| Tuesday | 09:00 - 13:45 |
| Thursday | 05:00 - 19:30 |
| Friday | 05:00 - 19:30 |
| Sunday | 09:00 - 12:30 |