Starmedia Ramy

Starmedia Ramy

Share

Virtual

28/02/2026

#አስቶንቪላ ተሸንፏል ። ከሊቨርፑል እና ከቼልሲ በ 3 ነጥብ ክፍ ቢለን 4ኛ ደረጃ ላይ ነን እሁድ በሜዳችን ፓላስ እናሸንፋለን ከዛ 3ኛ ደረጃ ላይ እንቀመጣለን እግራችንን ስቅለን top 4 እንጨርሳለን 💪

ሊቨርፑል ዛሬ West Ham United ይሸነፋል ካልሆነ ነጥብ ይጥላል ።

26/02/2026

#ክለባችን ዮናይትድ አሁን ላይ አሪፍ የሚባል አቋም ላይ የሚገኙ ሲሆን ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች 16 ነጥብ መሰብሰብ የቻልን ሲሆን ይህም አውሮፓ ላይ ከሚገኙ ትላልቅ ክለቦች አርሰናል፣ ማንችስተር ሲቲ፣ ባርሴሎና፣ ሪያል ማድሪድ፣ ባየርን ሙኒክ እና ፒኤሲጂ ከባለፋት ስድስት ጨዋታዎች ከሰበሰቡት ሁሉ የሚበልጥ ነው።➠ሼር

MANCHESTER UNITED 🔴💪

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Shanto
S**o