Yetseda HIWOT RADIO Program
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yetseda HIWOT RADIO Program, Digital creator, .
22/10/2025
ኑ አብረን እንስራ
📍ለሚመለከተው ሁሉ
👉ግለሰቦች፣ ነጋዴዎች፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆናችሁ ተቋማት.......
♦️ ከ20 አመት በላይ ሙክክ ያለ ልምድ
👉 በሬድዮ ጋዜጠኝነት
👉 በዶክመንተሪ ፊልም
👉በኮሚዩኒኬሽን/ሕዝብ ግንኙነት
👉 ፕሮቶኮሉን የጠበቀ መድረክ መምራት/MC
👉በሁነት ዝግጅት/ Event organizer
👉በማስታወቂያ እና አጫጭር መልዕክቶች(Spot) ማዘጋጀት
👉የማህበራዊ ሚዲያን ማስተዳደር
👉የበራሪ ወረቀት፣ የፖስተር፣ መጋዚን ጽሁፍ ማዘጋጀት እና ማረም(Editing)
👉የተለያዩ ስልጠናዎችን ማዘጋጀትና ማስተባበር
👉የሀገር ውስጥ ሀብት ማሰባሰብ
♦️በተጨማሪም
ሀዋሳና ሲዳማ ክልል ውስጥ ለስራም ሆነ ለጉብኝት ለምትመጡ ሁሉ፦
📌 ቅድመ ሁኔታዎችን በማመቻቸት እንግዳ መቀበል
📌 ማረፊያ ማመቻቸት
📌ትራንስፖርት ማመቻቸት
📌የመዝናኛ እና አስፈላጊ ቦታዎችን ማስጎበኘት
📌 የህክምና ተቋማትን ጥቆማ እና ስፔሻሊስት ሀኪሞችን ማገናኘት
አድራሻ፦ ዋና ቢሮ ሀዋሳ
እና በሁሉም ከተሞች በመንቀሳቀስ
☎️0910959487/0912066903
♦️ ህጋዊ የሙያ ሰነዶችና የቫት ደረሠኝ አለን
ጊዜ እና ገንዘብዎን እንቆጥባለን
ጥራትን እንሸጣለን🙏
ዋና ስራ አስኪያጅ
ሕይወት መለሰ ጥላሁን
I gained 559 followers and created 1 post in the past 90 days! Thank you all for your continued support. I could not have done it without you. 🙏🤗🎉
Yetseda HIWOT RADIO Program Hiwot Events and promotion activites page
26/08/2024
አስደሳች ዜና ከሜሪጆይ ሀዋሳ የህክምና ማዕከል
# ነጌሌ አርሲ ጠቅላላ ሆስፒታል እና የህክምና ኮሌጅ ከፍተኛ ስፔሻሊስቶች ሀኪሞችን ከውጭ ሀገር በማስመጣት ከህክምና ማዕከላችን ጋር በመተባበር
👉 የአይን ሞራ ግርዶሽ ነፃ የህክምና ድጋፍ ለማድረግ የቅድመ ማጣራት ምዝገባ በዛሬው ዕለት ጀምሮአል።
👉 ለአንድ ሳምንትም ቀጥሎ ይሰነብታል።
👉 በመሆኑም ይህን ዕድል ለመጠቀም ዲያስፖራ መንደር ሜሪጆይ አረጋዊያን ማዕከል ጊቢ በሚገኘው የህክምና ማዕከላችን በስራ ሰአት በአካል በመምጣት አሊያም
በስልክ ቁጥሮቻችን 046-2-21-87-14/0955-46-46-46 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በዚህ አጋጣሚ ቀደም ሲል አሮጌ አየር ማረፊያ የነበረው ሜሪጆይ ሀዋሳ ህክምና ማዕከል ወደ ዲያስፖራ አረጋዊያን ማዕከል መዛወሩን ለማሳወቅ እንወዳለን!
ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ! ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ🙏