Hikel
Hikel is a saas ecommerce provider to help its users to sell thier products over 202 countries. uses
01/20/2024
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
የአመት ሰው ይበለን 🙏
01/15/2024
ስራዎትን በሃገር ውስጥ ገበያ ይጀምሩ
ሰላም እንደሚታወቀው ሃይከል ላይ ከ33 ሺ በላይ ደንበኞች ተመዝግበው ድሮፕሺፒንግ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ ፡፡ በዚህም ብዙዎቹ ደንበኞቻችን ከኢትዮጵያ ውጪ ድሮፕሺፒንግ እየሞከራችሁ ሲሆን ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሳይሳካ ሲቀር እያየን ነው ፡፡
ስለዚህ ይሄን ችግር ለመቅረፍ በሃገር ውስጥ ገበያ እንደትጀምሩ እያሳሰብን በሃገር ውስጥ ገበያ ስትጀምሩ ያለውን ጥቅም እንዲህ አስቀምጠናል
1. የሃገር ውስጥ ገበያውን በደንብ ማወቅዎ
2. በሃገር ውስጥ ገበያ በየጊዜው ምን እንደሚሸጥ በቀላሉ የሚታወቅ መሆኑ
3. ማስታወቂያ ለመስራት እጅግ ቀላል መሆኑ ፡፡ ለምሳሌ በ1000 ሺ ብር ከ 100 ሺ በላይ ያላቸው የቴሌግራም ቻናሎች ላይ ለ2 አና 3 ወር እቃዎችን በየቀኑ ማስተዋወቅ ይቻላል
4. አከፋፋዮችን ለማግኘት እጅግ ቀላል መሆኑ
5. ታማኝነት ከገዢዎች ጋር ለመገንባት ብዙ ጊዜ የማይፈጅ መሆኑ
6. አከፋፋዮችን ጋር ለመስራት አማራጮች በሰፊው መኖራቸው
7. በራስ ቋንቋ አውርቶ ቶሎ መግባባት እና ደንበኞችን ለማስደሰት እጅግ ቀላል መሆኑ
8. እቃውን ለማድረስ የተለያዩ የትራንስፖርት አማራጮችን ለማግኘት ሰዓታት ብቻ በቂ ናቸው
እንደተመለከታችሁት ውጭ ድሮፕሺፒንግ ለመስራት እነዚህ ከላይ ያሉት ነገሮች እጅግ አዳጋች ሲሆኑ ሁላችንም ተመልክተነዋል ፡፡
ስለዚህ ድሮፕሺፒንግ ለመስራት ከውጭ ሃገራት ገበያ ይልቅ በሃገር ውስጥ ቢሞክሩት በአጭር ጊዜ አትራፊ የሚሆኑበት እድል በጣም ሰፊ ነው ፡፡
ማሳሰቢያ፡ በሃይከል ሲሰሩ ሁሉም ክፍያዎች አስተማማኝ ሲሆኑ ላልደረሰ እቃ ገዢዎች አይከፍሉም
ስራዎትን ዛሬውኑ ለመጀመር፡ https://hikell.com ላይ ገብተው Launch Store ይበሉት
አብረውን ስለሚሰሩ ደስ ይለናል
ሃይከል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
82001