We Have Questions Too

We Have Questions Too

Share

የኢትዮ ዳያስፖራ ዶ/ር አብይን ለማነጋገር የሚፈልጉ ቡድን

ቡድኑ ዓላማ

የቡድኑ ዓላማ በዉጭ የሚኖሩ ግለሰብ ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን በፊት ለ

03/03/2020

yes we can!

የሕዳሴ ግድቡ የውሃ ሙሌት በመጪው ክረምት እንደሚጀመር የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ
*******************

በመጪው ክረምት በሕዳሴ ግድቡ የውሃ መሙላት እንደሚጀመር እና የግድቡ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ መሰረት እንደሚቀጥል የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በግድቡ ሁለት ተርባይኖች የሚጀመረው የቅድመ ሀይል ማመንጨት ስራም በተያዘለት እቅድ መሰረት እንደሚጀመርም አስታውቀዋል፡፡

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለበትን ደረጃ እና ሂደት እንዲሁም የድርድር ሁኔታ ላይ በጠቅላይ ሚንስትር ፅ/ቤት መግለጫ ተሰጥቷል፡፡

በመግለጫው ላይ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በበኩላቸው አሜሪካ የግድቡን ሙሌት በተመለከተ ያወጣችው መግለጫ ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

አሜሪካ የተፋሰሱ አገራት በራሳቸው ወደ ስምምነት እንዲደርሱ ግፊት በማድረግ በጎ ሚናዋን ብቻ እንድትወጣ ኢትዮጵያ እንደምትፈልግ እና በሌላ ተፅዕኖ የሚሆን ነገር እንደሌለም ሚንስትሩ አረጋግጠዋል።

በእዮብ ሞገስ

02/10/2020

Vote. Time to break the old circle

10/26/2019

Enwedhalen hulem abreneh nen.........

10/26/2019

ገባ ገባ በሉ ወገኖቼ ስወዳቹህ እኮ

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Washington D.C.?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Washington D.C., DC