Mesfin Views

Mesfin Views

Share

Live, engage and laugh with all Ethiopians

26/01/2026

ወልቃይትና አፋር
➖➖➖➖➖➖➖➖
በመከላከያና ህወሓት ጦር በዛሬው ዕለት በምዕራብ ትግራይ ‘ፀለምት’ በኩል ጦርነት ጀምሯል እየተባለ ነው።
በአፋርና ትግራይ ድንበር በኩልም ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች አሉ ተብሏል
የህወሓት ጦር ቃል አቀባይ “ምዕራብ ትግራይ ካልተመለሰልን፣ ከዚህ በኋላ መታገስ አንችልም፤ ወደ ጦርነት ለመግባት እንገደዳለን።” ብሎ መግለፁ የሚታወስ ነው።

03/12/2025

በዚህ ደረጃ ማን እያራገበው እንደሆነ ባይታወቅም፤ ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርነት ስልጣኔ እለቃለሁ አሉ ተብሎ የሚነዛው ወሬ ያልተረጋገጠ ነው። እስካሁን ከወደ መቀሌ ምንም ማረጋገጫ አልተገኘም። probably just rumors.

Want your business to be the top-listed Media Company in Dubai?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Al Nahda
Dubai
18434