Revival Tv Network

Revival Tv Network

Share

እውነተኛ የወንጌል ራቫይቫል ይነሳል

Photos from Revival Tv Network's post 04/04/2024

#መንግስት ለህዝቡ የገነባው አስገራሚው የአምልኮ አዳራሽ/church /
ናጄሪያ🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬
ibom international worship center Nigeria
#የተገነባው በሀገሪቱ መንግስት ህዝቡ ጌታ ኢየሱስ በአንድነት እንዲያመሰግን ታስቦ ነው ።
👉 cost 32.2 billion Naira
Architectural .concept from airplane &fish
>5.5k seats
ህንፃው ብቻ ሳይሆን የህዝቡም ና የሀገሪቱ መንግስት ልብ ያስደንቃል 👍👍👍👍

28/03/2024

The biblical definition of revival is
The word revival combines two Latin words, “vivo,” meaning to live, and “re” meaning again. It's like a rebirth or a re-awakening, an invigorating experience where the Holy Spirit moves freely among believers, setting their hearts on fire for the Lord.

Photos from Revival Tv Network's post 27/03/2024

የእርዳታ ተማጽኖ

| ኤልዳና መስፍን የበኩር ልጄ ናት። 10 ዓመቷ ነው።

መጀመሪያ እንዳመማት ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ገባች። ልጄ አልጋ ይዛ ሁለት ወራት፣ ከ15 ቀናት ሕክምና አድርጋለች።

ወደ ጥቁር አንበሳ አጠቃላይ ሆስፒታል አመራን።

የጥቁር አንበሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ዶክተር ባህርማዶ ተጉዛ መታከም እንዳለባት አሳውቆናል።

ኮንደሚኒየም ቤት ነበርን። እርሱን ሽጠን እንዲሁም የአባቷ ቤተሰብ ገንዘብ ተጨምሮ ልጄ ታከመች።

አልዳነችም!

አሁን ልጄን የማሳክምበት ጥሪትም ሆነ ገንዘብ ምንም ነገር ከእጃችን የለንም።

አደባባይ ላይ - እርዱን ብለን
እኔ እናቷ፤
የኢትዮጵያ ህዝብ እማፀናለሁ።

እናት - እምነት መኮንን
+251-924- 552912

በእምነት መኮንን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000246339671

Want your business to be the top-listed Photography Service in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Amade
Adama
801