Geoguard Solutions

Geoguard Solutions

Share

SECURE EVERY MOVE! Geoguard Solution PLC

07/08/2025

ድርጅታችን ንጉስ ጂፒኤስ በትራንስፖርት ባለስልጣን እውቅና ያለው ድርጅት ሲሆን መንግስት ለሀገር አቋራጭ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ተሽከርካሪ ባለንብረቶች ያወጣውን መመሪያ ታሳቢ በማድረግ ለአንድ ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ! ከሁለት አመት ዋስትና ጋር ይዘን መጥተናል::

የመኪና ስርቆት እንደ ጉድ አየሰማን ባለንበት ሰአት የGPS Security Device ለመኪናዎ ደህንነትን፣ለርስዎ እረፍትን ፣ ለድርጅትዎ ምርታማነትን ያጎናጽፋል።

የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትን📱ከስልኮ ጋር ያገናኙ

GPS የሴኩሪቲ ሲስተሞችን በአንድ ላይ ይይዛል።

1: Engine Lock/Immobilizer: የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፍ ያስችሎታል። ይህም ማለት አንድ ሌባ ሪሞቶን እንኩዋን ቢሰርቅ መኪናውን ማስነሳት እንዳይችል ያደርገዋል።

2:Vibration Alarm: መኪናዎት ላይ በር የመክፈት ሙከራ ፣ ስፖኪዮ ለመስረቅ ፣ ኤስኮርት ጎማ ለመፍታት ሙከራ ቢደረግ ቀጥታ ወደ ስልኮ ይደውልሎታል።

3: GPS Global Positioning System: መኪናዎት ቢሰረቅ ወይም ለሰው ቢሰጡት በስልኮ መኪናዎ የት እንደተወሰደ ወይም የት እንደሆደ ማየት ያስችሎታል። የመኪናዎን የጉዞ ታሪክ ማወቅ ያስችሎታል።

የስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልኮ መኪናዎ የሰራውን ወይም የተጉዋዘዉን ቢያጅዮ ፣ የነዳጅ ፍጆታ፣የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ፣ የት የት እንደሄደ መከታተል የስራ ትርፋማነቶን መጨመር ያስችሎታል።
🔑GPS በማስገጠምዎ የሚያተርፏቸው ልዩ ልዩ ጥቅሞች:-👇👇👇
📲ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በስልክዎ፦
- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- የመኪናውን የነዳጅ አጠቃቅም ከተጓዘው ኪሎሜትር ጋር አዛምዶ ያሳውቅዎታል
- መኪናዎ ምን ያክል ነዳጅ እንደቀዳ ስልክዎ ላይ ያስውቅዎታል
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው የስርቆት ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል።
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በሜሴጅ(SMS) የሚሰራ።
- የመኪናዎት ቁልፍ ያለርሶ ፍቃድ ሲነሳ ወደ ስልኮ ይደዉላል።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የገጠማ ሰአት - 20 ደቂቃ
ዋጋ
- ለትራኪንግ + ኢንጅን ሎክ 7,500 ብር web application+ installation + webtracking+free one year subscription

- ለትራኪንግ + ኢንጅን ሎክ 9,500 ብር web application+ installation + webtracking+lifetime subscription

- ለትራኪንግ + ኢንጅን ሎክ + ድምጽ ክትትል 9,500 ብር web application+ installation + webtracking+ one year subscription

- ለትራኪንግ + ኢንጅን ሎክ + ድምጽ ክትትል 12,500 ብር web application+ installation + webtracking+lifetime subscription

የGPS ቴክኖሎጅ የተሽከርካሪዎንና የቢዝነስዎን ህልውና ይታደጋል!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን።
📱 0913830741
📱 0911120895

ባሉበት እንመጣለን።
አድራሻ - መገናኛ ፣ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት ፣ ማራቶን የገብያ ማከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #312
የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/nigusgps
tiktok: Nigus_gps
facebook: Nigus gps and security Solutions
©Nigus gps and Security Solutions

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa