Platinum Real Estate
We have a luxury apartments around bole,sarbet and kasanchis with very attractive and affordable price
27/04/2022
እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርትመንት ከድንቅ እይታ ጋር
+251 945 49 77 07 የሺሀሴት
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Don’t miss the chance of owning one of the limited , most protected property and panaromic view of Addis Abeba
ይህን እጅግ ወብ የሆነ የመኖርያ አፓርታማ አፍሪካ ህብረት(africa union) ፊት ለ ፊት ሽያጭ ጀምረናል እንዳያመልጦት::
👉🏾161ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
👉🏾 188 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
👉🏾208 ካሬ ሜትር ስፋት
🔹 3 መኝታ, 4 መታጠቢያ, 1 የሰራተኛ መኝታ
♦️ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ በፍጥነት እየተሰራ ይገኛል::
🛑የጋራ መጠቀሚያ
👉🏾የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
👉🏾 ባለ 5 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
👉🏾ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
👉🏾የ24 ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ እንዲሁም ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉🏾የ እስፓርት እና ዋና ማዘውተሪያ ( Swimming pool )
👉🏾ግዙፍ የዉሀ ማጠራቀሚያ
🔶ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ላይ ይገኙ::
ሌሎችም 👇👇👇
ቦሌ ,ካዛንቺስ እና አፍሪካ ህብረት አሉን
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
☎️Invest in Kazanchis!!!📱🎯
ካዛንችስ ኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል ፊት ለ ፊት ያሉን አፓርትመንቶች
🌏 145 ካሬ
🌏 158 ካሬ
🌏 161 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 30%
🔊2 አመት ከወልድ ነፃ ተከፍሎ የሚያልቅ ነው ።
🔊ህንፃው ሁለት እሳንሰር (elevator ) እና በቂ የመኪና ማቆምያ ያለው
🔊በተጨማሪ የመጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬትር እና በቂ የውሃ ታንከር አለው።
🔊የኢንተርኔት ፣የ ደህንነት ካሜራ ፣የእሳት አደጋ ማሳወቂያ አሉት ።
🔊በአንድ ወለል ላይ 3 ቤት ይኖሩታል ሁሉም ቤት በቂ ብርሃን እና ውብ እይታ አላቸው ።
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ☎️Africa union site 2 ☎️
በመሀል ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ወደ ኦርቢስ(ማርቼዲስ ካምፓኒ ) በሚወስደው ዋናው መንገድ ዳር ውብ የሆነ የ አፍሪካ ህብረት እይታ ያለው
ከ122 ካሬ እስከ 214 ካሬ ድረስ አሉን
ሙሉ እስትራክቸር ፡ የልስን ስራዎችን አጠናቀን የፊኒሽንግ ስራ በመስራት ላይ እንገኛለን፡፡
2 bedroom =122 ካሬ
2 bedroom =130 ካሬ
2 bedroom =167 ካሬ
3 bedroom =203 ካሬ
3 bedroom =214 ካሬ
ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል፣ስቶር፣ላውንደሪ ክፍል አላቸው፡
❤️ተጨማሪ ቤቶች፣ ሱቆች፣ የቢሮ ቦታዎች... ለማየት ቀጠሮ ይያዙ
+251 945 49 77 07 የሺሀሴት
05/04/2022
መስቀል ፍላወር ለግዠሪ አፓርታማ
♦️♦️♦️/Hot ReSale/♦️♦️♦️
📞 +251945497707 የሺሀሴት
🧩 በወለል 4 ቤት ብቻ
🧩 ቅድመ ክፍያ 45%
📍 መስረከቢያ ጊዜ 24 ወር
🏘በከፊል የተጠናቀቀ ዋጋ 53,497.5 ብር
⚡️ባለ 3 መኝታ ቤት 174 ካሬ (1 Remaining )
ሙሉ ዋጋ፦ 9,308,565 ብር
ቅድመ ክፍያ፦4,188,855 ብር
⚡️ባለ 2 መኝታ ቤት 125 ካሬ (1 Remaining )
ሙሉ ዋጋ፦6,687,188 ብር
ቅድመ ክፍያ፦3,009,235 ብር
⚡️ባለ 2 መኝታ ቤት 119 ካሬ (1 Remaining )
ሙሉ ዋጋ፦6,365,203 ብር
ቅድመ ክፍያ፦2,864,342 ብር
🧩 የ Semi Finished ዋጋ የውስጥ ቤት ማጠናቀቂያ እቃዎችን አያካትትም ነገር ግን የውጭ የእንጨት(Solid) በር እና መስኮት ይገጠማል ወለሉ ለሴራሚክ Ready ይደረጋል ግርግዳው ጂፕሰም ቻክ ይደረጋል ።
♦️ልዩነታችን
✅በወለል 4 ቤት ብቻ
✅ዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች
✅ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
✅በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
✅ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
✅ምቹና ዘመናዊ አሳንሰር ያሟላሉ
✅ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
✅24 ሰዓት በካሜራ የተደገፈ እይታ
አሁኑኑ ይደውሉ ✅0945497707
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole Wolo Sefer
Addis Ababa