E.M.Z
Breaking the biggest stories in celebrity and entertainment news. "ታማኝ የመረጃ ምንጭ"
Breaking the biggest stories in celebrity and entertainment news. Get exclusive access to the latest stories, photos, and video EMZ "ታማኝ የመረጃ ምንጭ"
13/10/2022
ተወዳጁ የ EDM ሙዚቃ ባለሞያ ሮፍናን ጥቅምት አምስት የፊታችን ቅዳሜ በሚኒሊየም አዳራሽ ለሚካሄደው የ ማጀቴ ኮንሰርት ያለውን መልካም ምኞት አስተላልፉዋል በተለይም ለኒና ግርማና ለጋሽ መሀሙድ ጥምረት ከፍተኛ አስተዋፆ ላደረገው የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ ያለውን አድናቆት እና ምስጋና ገልፁአል...
EMZ
የቲክ ቶክ ንግስት በመባል የምትታወቀው ሀዮቲ ዱባይ ትገኛለች የሄደችውም የ ሁለት ድርጅቶችን ማስታወቂያ ልትሠራ እንደሆነ
የ EMZ ምንጮች ይጠቅሳሉ... እነ ሀያት እንደሚሉት እና ህዝቡ እንደሚያውቀው ግን የሄደችው challenge ተሸንፋ እንደሆነ ነው ..
ምንጮች እንደሚሉትም ማስታወቂያውን እንደምትሰራ የተነጋገረችው ከ challengeu በፊት እንደሆነ ጠቅሠዋል ...እኛም ስለ ጉዳዩ ለመጠየቅ ሀያትን ለማውራት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም አውርተናት ምላሽ እንደሠጠችን ወደናንተ እናደርሳለን EMZ...
12/10/2022
የኔ ትውልድ ዝግጁ ናቹ ???
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa