Icon Architectural & Interior Design
ለማንኛውም አይነት የዲዛይን ፍላጎትዎ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ከዲዛይን እስከ ግንባታ ሰርተን እናስረክባለን
Menata Hotel
ይህ የምታዩት ዲዛይን ለደንበኛችን በሃና ማርያም አካባቢ የተሰራ የፍየል ስጋ ቤት ሬስቶራንት እና ባር ስራ ነው። እርስዎም ለተለያዩ የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን።
ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል።+251911280962, +251911634955 , +251913844558
, , , , ,
የ YouTube እና tiktok ቻናላችንን like & subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን።
https://youtube.com/channel/UCawRQ5J1lsLqL5jHbXvVlpw
04/12/2025
Duplex Apartment Interior Design
ይህ የምታዩት ዲዛይን ለደንበኛችን አያት ጊፍት ሪልስቴት ውስጥ በ108 ካ.ሜ ላይ የተሰራ ሲሆን በዚህ ዲዛይን ላይ የተሰሩት ስራዎች የውስጣዊ ዲዛይን ስራ፣ የግድግዳ ፓርቲሽን ማስተካከል እና የሰራተኛ መኝታ ክፍል መጨመር ናቸው። እርስዎም ለተለያዩ የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን።
ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል።+251911280962, +251911634955 , +251913844558
, , ,
የ YouTube ቻናላችንን like & subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን።
https://youtube.com/channel/UCawRQ5J1lsLqL5jHbXvVlpw
100ሺህ ብር ያሸለመን G+2 Residence Renovation Work
ይህ ከታች የምታዩት የሽልማት ፕሮግራሙንና የቤቱን ገፅታ በፊትና አልቆ በተወሰነ የሚያሳይ ነው።በዚህ እድሳት ላይ የሚሰሩ ስራዎችም፣ የአጥር እና የውጭ ገጽታን መቀየር፣ ጣሪያ የነበረን ቦታ ወደ ክፍል መቀየር፣ የውስጥ ገጽታውንም ዘመናዊና ጊዜውን በጠበቀ መልኩ ማደስ ናቸው።
የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን።
ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል።+251911280962, +251911634955 , +251913844558
, , , , ,
የ YouTube ቻናላችንን like & subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን።
https://youtube.com/channel/UCawRQ5J1lsLqL5jHbXvVlpw
G+2 Residence Renovation Work
ይህ ከታች የምታዩት ዲዛይን ለቡ ሙዚቃ ሰፈር አካባቢ በ150 ካ.ሜ ላይ ለተሰራ ቤት የእድሳት ስራ የተሰራ ነው። በዚህ እድሳት ላይ የሚሰሩ ስራዎችም፣ የአጥር እና የውጭ ገጽታን መቀየር፣ ጣሪያ የነበረን ቦታ ወደ ክፍል መቀየር፣ የውስጥ ገጽታውንም ዘመናዊና ጊዜውን በጠበቀ መልኩ ማደስ ናቸው።
የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን።
ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል።+251911280962, +251911634955 , +251913844558
, , , , ,
የ YouTube ቻናላችንን like & subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን።
https://youtube.com/channel/UCawRQ5J1lsLqL5jHbXvVlpw
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Megenagna, Kinneret Tower, 4th Floor, 401
Addis Ababa