Amilo Shop
We are here to fulfill your requests as precisely and promptly as possible.
02/06/2023
ከአሜሪካ እና ከአውሮፖ የመጡ አዳዲስ ምርቶቻችንን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
ከሰኞ እስከ እሁድ እንሰራለን....
ያሉበት ድረስ እናደርሳለን…
አዳዲስ ለናንተ ይጠቅማሉ ያልናቸው ምርቶች አስመጥተናል።
1) ኢንሹር :- (ለክብደት መጨመር ወሳኙ መፍትሔ..850 ግራም)
2) ፔዲ ሹር :- (ለህፃን ልጅ ክብደት መጨመር እና አእምሮ እድገት የሚጠቅም...850ግራም እና1.6 ኪግ)
3) ግሉሰርንያ :- (ለስኳር ታማሚዎች የሚጠቅም ልዩ ኒውትሪሽን ..400ግራም)
4) ፕሪናታል:- (ለእርጉዝ እናት እና ለልጇ ጤንነትና አእምሮ እድገት የሚጠቅም..150 ፍሬ ያለው )
5) የአሳ ዘይት:- (ለልጆች አእምሮ እድገት የሚጠቅም ምርጥ የአሳ ዘይት(ኦሜጋ - 3)
6) ኦርጋኒክ የኮኮናት ዘይት(Coconut oil )
7) መልቲ ቪታሚን (በዶክተሮች የተመረጠ ምርጥ የህፃናት መልቲ ቪታሚን ( multi vitamin ))
8) ብራግስ ኦርጋኒክ አፕል ኮምጣጤ(apple cidar )
9) አድቪል ሊኪ-ጄልስ ምርጥ የአሜሪካ #1
10) በሴቶች ተመራጭ የሆነ ምርጥ ቫይታሚን vitafusion
11) CVS ለወንዶች ሙሉ ጤንነት
12) ለጠባሳ እና ለሸንተረር ማጥፊያ(Bio - oil)
13) ለፀጉር ውበት ለቆዳ ልስላሴ እና ለጥፍር ጥንካሬ (Biotin)
14) ቫይታሚን ሲ (vitamin C with zinc)
15) የህፃናት ጡጦ ( philips)
16)ውሜን(women) ለሴቶች ለአጥንት ጥንካሬ እና ለሙሉ ጤንነት
17)ሴንትረም(centrum) ለአዋቂ እና ለአዛውንት አጥንት ጥንካሬ የሚጠቅም
18) ሲሚላክ(Similac) ምርጥ የህፃናት ወተት ከ 0-24 ወራት
19) TUMS ለጨጓራ ህመም አንቲ አሲድ
20) ጋቪስኮን(gaviscon) ምርጥ የጨጓራ አሲድ ለሚሰቃዩ አንቲ አሲድ
21) ፒዩሪቲ(purity) ከ በላይ ላሉ ምግብ ማስጀመሪያ
22) ገርበር ኦትስ( ge**er oats) ከ ወር በላይ ላሉ ምግብ ማስጀመሪያ
23) የህፃናት ቪታሚን ዲ ድሮፕ (vitamin D drop for kids)
24) የአዋቂ የአሳ ዘይት (fish oil)
25) dayquil and nightquil
Follow us on :
○ Telegram: https://t.me/AmiloShop
○ Facebook: https://www.facebook.com/AmiloShop/
○ Phone: +251911573707
01/05/2023
አፕታሚል® የመጀመሪያው የሕፃናት ወተት ዱቄት የፈጠራ ባለቤትነት መብት ባለው ቴክኖሎጂና በልጅነት ሳይንስ መስክ ለ50 ዓመታት ምርምር በማድረግ የተዋሃደ ፓውደር ነው።
Follow us on :
o Telegram: https://t.me/AmiloShop
o Facebook: https://www.facebook.com/AmiloShop/
o Phone: +251911573707
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa