IBFI
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from IBFI, Educational Research Center, General Wingate Street, Addis Ababa.
በመስከረም 18/2018 በነበረው የተቀሟችን በ Bachlor of Science (BSc) in Islamic Economics, Banking and Finance ላለፉት 4 አመታት ሲያስተምራቸው የነበሩት 24 ተማሪዎች በሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ያስመረቀ ሲሆን፣
በፕሮገራሙ ላይ ከተካፈሉት በዘርፉ ከፍተኛ ልመድና አስተዋፅዖ ከነበራቸው እንግዶች አንዱ ኡስታዝ ብድሩ ሁሴን የሂጅራ ባንክ የሸሪዓ ቦርድ አማካሪ ለፕሮግራሙ ታዳሚያን የሰጡትን ልምድና ተሞክሮ ለታዳሚው አካፍሎ ነበር ።
ስለተቋማችን ተያያዥ እና ሌሎች ጥያቄዎች በሚከተሉት ድራሻዎቻችን ሊያገኙን ይችላሉ።
ለመመዝገብ
http://t.me/IBFI_Registration_Bot
📞 +251-111-704848 | +251-111-704949
📱 +251-949-949596
📍አራት ኪሎ፣ ጄኔራል ዊንጌት ጎዳና፣ ከአበረሆት ቤተ መፅሀፍት ጀርባ ዳሽን ባንክ 4ኛ ፎቅ ላይ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
https://maps.app.goo.gl/vCAV8gupia87L17P8
01/10/2025
http://t.me/IBFI_Registration_Bot
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከላይ ያለውን የቴሌግራም ቦታችንን ሊንክ በመጠቀም ተቋማችን አየሰጣቸው ያሉትን የትምህርት አይነቶች ፣ አመዘጋገብ እና ተያያዥ ጥያቄዎችን መልስ በተጨማሪ፣ በአድራሻዎቻችን ግልፅ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላቹህ።
ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት አድራሻዎችቻችን ያግኙን
📞 +251-111-704848 | +251-111-704949
📱 +251-949-949596 /+251-949-939495
📍አራት ኪሎ፣ ጄኔራል ዊንጌት ጎዳና፣ ከአበረሆት ቤተ መፅሀፍት ጀርባ ዳሽን ባንክ 4ኛ ፎቅ ላይ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
https://maps.app.goo.gl/vCAV8gupia87L17P8
📧 [email protected]
🌐 www.ibfiethiopia.com
30/09/2025
29/09/2025
29/09/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Website
Address
General Wingate Street
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 20:00 |
| Tuesday | 08:30 - 20:00 |
| Wednesday | 08:30 - 20:00 |
| Thursday | 08:30 - 20:00 |
| Friday | 08:30 - 20:00 |
| Saturday | 08:30 - 20:00 |