Alex berihun

Alex berihun

Share

Train and advice people to use there potential

14/07/2025
Photos from Alex berihun's post 30/09/2024

ሰኞ ለት😃

22/01/2023

ተስፋ ይኑርህ

በሂውት መለወጥ እንደምትችል አስበህ አታውቅ ይሆናል ወይንም ሞክረህ አቁመህ ተስፋ ለመቁረጥ ከጫፍ ደርሰህም ይሆና ወንድሜ ተስፋ ግን አለህ ይህ ቀን ያነጋልህ ፈጣሪህ በአንተ ተስፋ ስላልቆረጠ ነው አንተ እራስህን ብትጠላም እሱ ግን ስለሚወድህ እዚህ አድርሶሀል አዎን በአንተ ተስፋ ስላለው የዛሬዋን ቀን ጨምሮልሀል ስለዚህ ተመስገን በል እና ለመለወጥ ወስን የአልችልም ሀሳብህን ተወው አይጠቅምህም ተስፋ ይኑርህ

መልካም ቀን

07/10/2022

ማህተመ ጋንዲ "ደስታ ማለት የምናስበው፣ የምንናገረው እና የምናደርገው አንድ ላይ ሲጣጣም ነው" ይለናል።

የምታስበውን እንዳትኖር የሚያደርጉህን ነገሮች መቀበል የለብህም ይሄን ስታደርግ የአይምሮ ሰላም አለህ፤ ከሱ በላይ ታዲያ ምን እርካታ አለ?!

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa