Beauty Hunt
የአኗኗር ዘይቤ መሰረት በማድረግ ጤናማ/ healthy፣ ዘላቂ/ sustainable እና አስተማማኝ/ safe የሆኑ የተለያዩ የውበት ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን:: we value beauty, wellness, and shopper's delight
14/03/2021
ኖቫ ዘጠኝ አይነት የፀጉር ማለስለሻ
♦️የማለስለሻ ዘዴ ካውያ ሳይሆን ፎም/አየር በመሆኑ ፀጉር የማይጎዳ
♦️ፀጉር ማድረቂያ፣ ማበጠሪያ እና ማለስለሻ የመሰሉ መሰረታዊ የፀጉር መስሪያ ያለው
♦️ካስክ የሚተካ እና ለፀጉር እንክብካቤ ምቹ የሆነ መስሪያ
♦️ለአጠቃቀም ምቹ እጀታ ያለው እና
♦️የኤሌክትሪክ ገመድ በሁሉም አቅጣጫ የሚዞር በመሆኑ በቀላሉ የማይበጠስ
----------------------
📞 +251923298669
ዋጋ: 2500 ብር
🛵 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን
ተጨማሪ ዕቃዎችን ለማየት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን በሊንኩ ይግቡ https://t.me/beauyhuntofficial
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa