Ethio Gift Shop

Ethio Gift Shop

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Gift Shop, Convenience Store, addis abeba, Addis Ababa.

27/05/2024

በአደጋ,በእድሜ አልያም በዘር ለመጣ የመስማት አቅም ለቀነሰባቸዉ በሙሉ የ Hearing Aid ጥራት መለኪያ የሆነዉን Nosie reduction Hearing aid ይዘን መተናል።
📲 0938805951
📲 0986387949
🦻የመስማትን አቅም የሚጨምር ባለ2 ጆሮ behind the ear hearing aid
🦻የመስማት አቅማቸዉ በጣም ለደከመ ተስማሚ ለልጅ,ለወጣት ,ለአዛዉንት...
🦻ባላ 16 channel digital system ማሽን ያለዉ
🦻አላስፈላጊ የድምፅ ብክለትን የሚያስወግድ
intelligent nose reduction ያለዉ
🦻3 ደረጃ አላስፈላጊ የድምፅ ማጥሪያ systems ያለዉ
🦻ከለስላሳ silical gel የተሰራ ስለሆነ ለጆሮአችን ምቾት ያለዉ
🦻በአንድ charge ረዘም ላለ ግዜ የሚያገለግል ,ለሁሉም እድሜ ተስማሚ
🦻ብቻ ምን አለፋቹሁ ሰዉ ሰራሽ የተፈጥሮ ጆሮ ይበሉት
❇️ ዋጋ- 16,999 ብር
🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን, ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL እንልካለን ።

Want your business to be the top-listed Convenience Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa