Pastor Binyam Zenebe

Pastor Binyam Zenebe

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pastor Binyam Zenebe, Religious organisation, Addis Ababa.

11/10/2024

‼️
የ⏰አቱ ስብከት
~~~~~~~~~~~~~~+
[ የምንኖረው በብዛት ሳይሆን በበረከት ነው ]
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~+
👉 መዝሙረኛው እንዲህ ይላል በሆነለት ብርሃን
ጥቂት እና ብዙ ተወዳድረው ጥቂት በለጠ። ከብዙ እግዚአብሔር የባረከው ጥቂት #ጥቂት ከጌታ ጋር ብዙ
ነው። ብዙ ያለ ጌታ ጥቂት ነው።...................................................................+
👉 ሰማይን ሰርዘው ምድርን አድምቀው በሚኖሩ
#አትቅና ዘላለምን ከማያምኑ ከአሁን ነዋሪዎች #ራቅ።

መዝሙር 37
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የጻድቅ ጥቂት ሀብት፣ ከክፉዎች ብዙ ጥሪት ይበልጣል።
¹⁷ የክፉዎች ክንድ ይሰበራልና፤ ጻድቃንን ግን እግዚአብሔር ደግፎ ይይዛቸዋል።
-----------------------------------------------------------------+
እረኛ ቢንያም ዘነበ
በቪክትሪ ፋሚሊ ጉባዔ ከነበረኝ አገልግሎት

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa